የሀገር ውስጥ ዜና የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች በሰሜን ወሎ ግንባር ለተሰለፈው የፀጥታ ሃይል ትኩስ ምግቦችን አቀረቡ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የቀበሌ 01 እና 02 ነዋሪዎች በሰሜን ወሎ ግንባር ለተሰለፈው የፀጥታ ሃይል ትኩስ ምግቦችን አቀረቡ። በስፍራው የተገኙት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅፈት ቤት ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት አሸባሪው የህወሓት ቡድን ወደ ተመኘው ሲኦል የሚመለስበት ይሆናል – ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አዲሱ ዓመት አገር ለማፍረስ ተላላኪ ሆኖ የመጣውን የህወሓት ቡድን ወደተመኘው ሲኦል በመመለስ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ጠንክረን የምንሰራበት ይሆናል" ሲሉ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻን በዓል ያለ ምንም እንከን ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል – የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ህዝብ የአንድነትና የሰላም ተምሳሌት የሆነውን የኢሬቻን በዓል ያለ ምንም እንከን ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት አስታወቀ። ህብረቱ መስከረም 22 እና 23/2014 ዓ.ም የሚከበረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቀነዓ ያደታ ቢሾፍቱ በማገገም ላይ የሚገኙ ቁስለኞችን ጎበኙ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ ቢሾፍቱ በማገገም ላይ የሚገኙ ቁስለኞችን ጎብኝተዋል። እናንተ የሀገራችሁን ክብር በማስቀደም የከፈላችሁት የአካል መስእዋትነት በታሪክ መዝገብ ውስጥ ተቀምጦ ለዘላለም ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህወሓትና ሸኔ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ላይ ምርመራ እየተካሄደ ነው-የሐረሪ ክልል ጠቅላይ አቃቢ ህግ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህወሓትና ሸኔ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የሐረሪ ክልል ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታወቀ ፡፡ የጠቅላይ አቃቢ ህግ ቢሮ ሐላፊ አቶ አዩብ አህመድ ፥ ከፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል እየተወሰደ ባለው እርምጃ የዋጋ መረጋጋትና መቀነስ አሳይቷል-ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ እየተወሰደ ባለው እርምጃ የዋጋ መረጋጋትና መቀነስ መታየቱን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የከተማ ክላስተር አስተባባሪ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። አንዳንድ ምርቶች ላይ ከ200 እስከ 1 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት በጀትና የስራ እቅድ ጸደቀ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት ብሄራዊ ኮሚቴ የፕሮጀክቱን የ2014 ዓ.ም በጀትና የስራ እቅድ አፀድቋል። ብሄራዊ ኮሚቴው በፕሮጀክቱ ስር በዚህ አመት ሊሰሩ በታቀዱ ጉዳዮች ዙሪያም ውይይት አካሂዷል። በፕሮጀክቱ ስር የኢኖቬሽንና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የዴልታ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ ነው -ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የዴልታ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተናገሩ። ዶክተር ደረጀ ዱጉማ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ የቫይረሱ ስርጭት መስፋፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተደረጉ ድጋፎችን ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አስረከበ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆኑ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ የምግብ እና ቁሳቁስ ግብአቶችን ለአፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር አስረከበ። የአፋር ክልልን ከትግራይ ክልል ጋር በሚያዋስናቸው የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከግሪክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከግሪክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ቴሜስቶክሊስ ዲሚትሪስ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በወቅቱም አምባሳደር ደሚቱ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች፣ በታላቁ…