Fana: At a Speed of Life!

በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵውያን ባለሙያዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። በኬንያ የኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያዊ ባለሙያዎች ማህበር ለዘላቂ ልማት በተለያዩ የትዮጵያ ክፍሎች ለተፈናቀሉ ወገኖች 21 ሺህ 897 የአሜሪካን ዶላር…

“የእኛ ዝግጅት ለጁንታዉ ሳይሆን ለጋላቢዎቻቸዉ ነዉ ” ሌ/ ጀ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) " የእኛ ዝግጅት ቀድሞም ለተሸነፈው ለጁንታዉ ቡድን ሳይሆን ለጋላቢዎቻቸዉ ነዉ " ሲሉ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ አስታወቁ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌ/ጀነራል ባጫ ዛሬ…

የአዋሽ ቢሾላ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ቢሾላ መሠረታዊ የወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን  አስመርቋል፡፡ ሰልጣኞች መሠረታዊ የውትድርና ስልጠናን በአምስት የስልጠና አይነቶች በማዕከሉ  መውሰዳቸው ተገልፃል፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የመከላከያ…

አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ግብዓት ድጋፍ አደረገ። በኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት ድጋፉን በሃይሌ እና ዓለም…

“ነፍሳችን እስካለች ራሳችንንም ሀገራችንንም አናስነካም” የአምቦዎቹ እህትማማቾች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትውልድ ስፍራቸው አምቦ ነው፤ እህትማማቾቹ ብርቆ ተሾመ እና ጫልቱ ተሾመ። የቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሰረታዊ ውትድርና ካስመረቃቸው ምልምል ወታደሮች ናቸው። የትውልድ ስፍራቸው አምቦ ቢሆንም የሚኖሩት ግን ለገጣፎ ነው፡፡…

ቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠናቸውን የተከታተሉ ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ፡፡ የማሰልጠኛ ማዕከሉ አዛዠ ኮሎኔል ሰቦቃ በቀለ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በአዲስ አበባ የ2014 ዓ.ም ትምህርት ጥቅምት 1 ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርት ጥቅምት 1 ቀን 2014 እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ከትምህርት ቢሮው ያገኘነው መረጃ…

በሀገር ደረጃ ሊከሰት የሚችለውን የኃይል መቋረጥ ለመቀነስ የሚያስችሉ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊከሰት የሚችለውን የኃይል መቋረጥ ለመቀነስ የሚያግዙ የሲስተም ማሻሻያዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈፃሚ…

በኮሮና ወረርሽኝ የተቀዛቀዘው የቱሪዝም ዘርፍ እንዲያንሰራራ ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ዘርፍ ዳግም አንሰራርቶ ምጣኔ ሃብታዊ ጠቀሜታውን ለማሳደግ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ። "ቱሪዝም ለሁለንተናዊ ዕድገት" መሪ ሃሳብ የአለም የቱሪዝም ቀን ዛሬ በድሬዳዋ በፅዳት፣…

የእስራኤል እና የኢትዮጵያን ዘመን መለወጫ ምክንያት በማድረግ ለህልውና ዘመቻው የድጋፍ  መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል እና የኢትዮጵያን ዘመን መለወጫ ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያን ሕልውና ሰላምና አንድነት ለማስከበር  የድጋፍ ማስተባበሪያ መርሃ ግብር በእስራኤል ቴል አቪብ ተካሄዷል፡፡ በእስራኤል የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያዊያን፣…