የሀገር ውስጥ ዜና የቡርጂ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 22 ሰንጋዎችን ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡርጂ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች ግንባር ላይ ለሚገኘው ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ለልዩ ሃይልና ለሚሊሻ አባላት ልዩ ልዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ ቆይተዋል። የልዩ ወረዳው ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ማሬ አለማየሁ እንዳሉት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬደዋ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታን ለማጠናቀቅ የሚያስችል የ350 ሚሊየን ብር ውል ተፈረመ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ግንባታው ለአስር ዓመታት የተጓተተውን የድሬደዋ ሪፈራል ሆስፒታል ለማጠናቀቅ የሚያስችል ሰነድ ተፈራርሟል። ፊርማውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዑባህ አደም እና የኤቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦላይ ማሰልጠኛ ያሰለጠናቸውን የሠራዊት አባላት አስመረቀ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጦላይ ባለሌላ ከፍተኛ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የሀገር ጥሪን ተቀብለው መሰረታዊ ውትድርናቸውን ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን አስመርቋል። ሰልጣኞቹ በመሰረታዊ ውትድርና ማግኘት ያለባቸውን የተግባር እና የንድፈ ሃሳብ ስልጠናዎችን በተገቢው መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የያዘችው አቋም ምስራቅ አፍሪካ ላይ ሽብርተኝነትን የሚያስፋፋ ነው ተባለ Meseret Demissu Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የያዘችው አቋም በምስራቅ አፍሪካ ሽብረተኝነትን የሚያስፋፋ አካሄድ መሆኑን የህግ ባለሙያው አቶ ውብሸት ሙላት ገለፁ። አቶ ውብሸት ሙላት በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፥ አሜሪካ ሽብርተኝነትን በግልጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ መላኩ አለበል የተመራው የባለሀብቶች ቡድን በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራው የባለሀብቶች ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ለመከላከያ ሰራዊት እና ለአማራ ልዩ ሀይል ድጋፍ አድርጓል። በሽብር ቡድን ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ከቀጣሪ ተቋማት ጋር የሚያገናኝ የስራ ኤግዚቢሽን እያካሄደ ነው Meseret Demissu Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ከቀጣሪ ተቋማት ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል የስራ ኤግዚቢሽን እያካሄደ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው 150 ቀጣሪ ተቋማትን በጋበዘበት ትዕይንተ ስራ ተማሪዎቾ እራሳቸውን አስተዋውቀዉበታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የብላቴ የልዩ ዘመቻ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና ያጠናቀቁ ሠልጣኞችን አስመረቀ Meseret Demissu Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የብላቴ የልዩ ዘመቻ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ ውትድርና ያጠናቀቁ ሠልጣኞችን ዛሬ አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ በከፍተኛ ሀገራዊ ስሜት ወደ ማዕከሉ የገቡ ሲሆን በተኩስ፣ በስልትና በአካል ብቃት መሰልጠናቸው ተገልጿል። በምረቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ መከላከያን ለመቀላቀል እያሳየው ያለው ተነሳሽነት ለጥፋት ኃይሎች የሞራል ሥብራት ነው -ኮሎኔል ጌትነት አዳነ Meseret Demissu Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ህዝቡ መከላከያን ለመቀላቀል እያሳየው ያለው ተነሳሽነት ለጥፋት ኃይሎች የሞራል ሥብራት ነው ሲሉ የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ተናገሩ። ኮሎኔል ጌትነት አዳነ በተለይም ለኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ያሳደሰውን የአቅመ ደካማ ነዋሪዎች ቤት አጠናቆ አስረከበ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት በክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ ግብር በሀኪም ወረዳ ቀበሌ 18 ያሳደሰውን የአቅመ ደካማ ነዋሪ ቤት ተጠናቆ ለተጠቃሚው አስረከበ። መኖሪያ ቤቱን የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አዲስአለም በዛብህ እና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤትና የፌዴራል ተቋማት 320 ህጻናትን ተንከባክበው ለማሳደግ ቃል ገቡ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ከ21 የፌዴራል ተቋማት ጋር በመሆን ከአዲሱ ዓመት ጀምሮ 320 ህጻናትን እየተንከባከቡ ለማሳደግ ቃል ገብተዋል። ተቋማቱ ህጻናቱን እስከ ከፍተኛ ትምህርት ደረጃ እስኪደርሱ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ…