Fana: At a Speed of Life!

አዲሱ ዓመት የሰላም እና የብልጽግና ይሁንላችሁ-የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለሥራ ባልደረቦቼና በዓሉን"እንቁጣጣሽን" ለሚያከብሩ በሙሉ "መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ" ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትየመልካም  ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ሊቀመንበሩ በትዊተር  ገጻቸው ላይ ፥አዲሱ…

አዲሱ ዓመት ኢትዮጵያ ሰላም የምትሆንበትና መልካም ነገሮች የሚሰማበት እንዲሆን እንመኛለን-የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ ዓመት በኢትዮጵያ ሰላም የሚሰፍንበትና መልካም ነገሮች የሚሰሙበት እንዲሆን ምኞታችን ነው ሲሉ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች ገለጹ። ኢዜአ ያነጋገራቸው በአፍሪካ ሕብረትና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የናይጄሪያ…

ሰራዊቱ በሚቀዳጀው ድል የወሎ ህዝብ በግንባር ተሰልፎ ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚዘከር ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአገር መከላከያ ሰራዊት በአሸባሪው ህወሃት ላይ በሚቀዳጀው ድል የወሎ ህዝብ በግንባር ተሰልፎ ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚዘከር ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት…

አዲስ ዓመትን ከጀግኖች ጋር ከማሳለፍ የበለጠ ደስታ የለም- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲስ ዓመትን ከጀግኖች ጋር ከማሳለፍ የበለጠ  ደስታ የለም ሲሉ ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥አዲስ ዓመትን ከጀግኖች ጋር ከማሳለፍ የበለጠ ምን ደስታ…

የጎንደር ከተማ ከንቲባ ለህፃናት፣ አረጋውያንና ለአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከላት የበግ ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ከተማ ከንቲባ  ሞላ መልካሙ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ  መና እና ካለን ብናካፍል  ለተባሉ የህፃናት፣ አረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከላት የበግ ስጦታ አበረከቱ። ከንቲባው በተመሳሳይ ከዋልድባ ገዳም ተፈናቅለው በጎንደር…

መላው ሠራዊታችን በአስፈላጊዋ ሰዓት ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ፣ ሀገራችሁም ለእናንተ ትቆማለች- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መላው ሠራዊታችን በአስፈላጊዋ ሰዓት ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ፣ ሀገራችሁም ለእናንተ ትቆማለች ሲሉ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ ፥ከማይ ጠብሪ ግንባር ለጀግናው ሠራዊታችን መልካም አዲስ ዓመት…

የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የማህበረሰብ ለ230 አቅማ ደካሞች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ  የማህበረሰብ  ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለ230 አቅማ ደካሞች ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ ወቅት  የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሀብታሙ አበበ፥ ዩኒቨርስቲው በ2013 ዓ.ም በተላያዩ ማህበረሰብ አቀፍ…

የመቄት ወረዳ ከአሸባሪው ቡድን ነጻ ወጣች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በመቄት ወረዳ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል፡፡ የተራረፈው የቡድኑ ርዝራዥም በደብረ ዘቢጥ፣ በአግሪት፣ በፍላቂትና በገረገራ ተለቅሞ ከተሞቹ መደበኛ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተገልጿል፡፡ አሸባሪውና…

ሠራዊቱ አሁን ላይ አሸባሪው ቡድንን ለመደምሰስ ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ሀገራዊ ግዳጅ መፈጸም  የሚያስችል ቆመና ላይ ነው – ሜ/ጄኔራል ክንዱ ገዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሠራዊታችን አሁን ላይ የአሸባሪው ቡድንን ለመደምሰስ ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ሀገራዊ ግዳጅ መፈጸም  የሚያስችል ቆመና ላይ ነው ሲሉ  ሜጀር ጀኔራል ክንዱ ገዙ ገለጹ። የደቡብ ወሎ ዞን በዓልን ከጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ጋር ለማክበር ያዘጋጀው…

የሰራዊቱ ጀግንነት ኢትዮጵያን ያኮራ ጠላትን ያስደነገጠ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰራዊቱ ጀግንነት ኢትዮጵያን ያኮራ ጠላትን ያስደነገጠ  ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አዲስ አመትን በምዕራብ እዝ ማይ ጠብሪ ግንባር ከሀገር…