Fana: At a Speed of Life!

በባሌ ዞን ሐረና ቡሉቅ ወረዳ የአሸባሪው ሸኔ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሌ ዞን ሐረና ቡሉቅ ወረዳ የአሸባሪው ሸኔ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ። በባሌ ዞን ሐረና ቡሉቅ ወረዳ ሦስት የአሸባሪው ሸኔ አባላት በኅብረተሰቡ ተሳትፎ እና በፀጥታ አካላት የተቀናጀ ሥራ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና በሕዝቡ ላይ…

በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ከተማዋ ሊገባ የነበረ 49 ሺህ 300 ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ከተማዋ ሊገባ የነበረ 49 ሺህ 300 ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ። በኮምቦልቻ ከተማ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኬላ ኮድ3 የሰሌዳ ቁጥር 89654 የሆነ መኪና መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ ወደ ኮምቦልቻ ሊገባ…

በሽፍቶቹ ላይ ተወሰደው እርምጃ በህዳሴ ግድብ አካባቢ ጥቃት መሰንዘር እንደማይቻል  ለውጭና ለውስጥ ጠላቶች ትምህርት የሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ  አካባቢ ሰርገው ለመግባትና ሽብር ለመፍጠር ያሰቡ ቡድኖች ላይ የተወሰደው ወታደራዊ እርምጃ የማያዳግምና ለቀጣይ ትምህርት የሰጠ እንደነበር ተገለፀ። መንግስት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ ያልተቀበሉ የጉምዝ ታጣቂዎችን ሽብርተኛው በሱዳን…

በህገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘው ብረት ለገበያ እንዲቀርብ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ቦታዎች በህገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ብረት በህጋዊ መንገድ ወደ ገበያ ገብቶ እንዲሸጥና ለመንግስት ገቢ እንዲሆን ተወሰኗል፡፡ በ13 የተለያዩ ቦታዎች በህገ-ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘውና በዋጋ አረጋጊ ግብረ-ሀይል በቁጥጥር ስር…

በምሽቱ የጸጥታው ምክር ቤት የተያዙ አቋሞች የኢትዮጵያን እውነታ የተገነዘቡ ነበሩ -አምበሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትናንት ምሽቱ ጸጥታው ምክር ቤት የተያዙ አቋሞች ከሞላ ጎደል የኢትዮጵያን እውነታ የተገነዘቡ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምበሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምበሳደር ዲና ሙፍቲ…

በነፋስ መውጫ የኤፍ-ኤች ኢትዮጵያ በአሸባሪው ቡድን ተዘረፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ የሚገኘው ኤፍ-ኤች ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ግብረሰናይ ድርጅት ንብረቶች ውድመት እና ዘረፋ እንደተፈጸመባቸው የድርጅቱ ሃላፊ ተናግረዋል። የኤፍ-ኤች ኢትዮጵያ የላይ ጋይንት…

የማሊ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ከሙስና ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ቡቤዬ ማይጋ ከሰባት ዓመት በፊት ከተፈጸመው ፕሬዚዳንታዊ አውሮፕላን ግዥ ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው የሙስና  ክስ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀድሞው የፕሬዚዳንት ኢብራሂም ኬታ አውሮፕላን…

የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ እየገለጹ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ በሰላማዊ ሰልፍ እየገለጹ ነው። ነዋሪዎቹ በዞኑ ጅንካ ከተማ የተለያዩ መፈክሮችን በመያዝ ህይወቱን ገብሮ የኢትዮጵያን  ሉዓላዊነት  ለማስከብር እየተዋደቀ ለሚገኘው…

የአለም ህዝብና ኢትዮጵያውያን ይፋረደኝ – ባለቤታቸው እና 4 ልጆቻቸው በአሸባሪው ህወሓት ያጡ አባት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአለም ህዝብና ኢትዮጵያውያን ይፋረደኝ ሲሉ ባለቤታቸውን እና 4 ልጆቻቸው በአሸባሪው ህወሓትበከባድ መሳሪያ የተገደሉባቸው አባት ተናገሩ። በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ድረስ፥ ነሀሴ 13 2013 አሸባሪው ቡድን…

በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና  ለተካፈለው ልኡክ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ-ናይሮቢ በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በድል ለተመለሰው ልኡክ የማበረታቻ  ሽልማት ተበርክቶለታል። ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በ18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በ3 ወርቅ፣ በ7 ብር እና…