Fana: At a Speed of Life!

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለነፋስ መውጫ ሆስፒታል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጉዳት ለደረሰበት የነፋስ መውጫ ሆስፒታል ድጋፍ እያደረጉ ነው። በጎንደር እና ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲዎች አስተባባሪነት 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ እና መድሃኒት…

ኢትዮጵያን ለማዳንና የብልፅግናን ትልም ለማሳካት ትምህርትና እውቀት ዋነኛ መሳሪያ ነው-አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማዳንና የምንፈልገውን የብልፅግና ትልም እውን ለማድረግ ትምህርትና እውቀት ዋነኛ መሳሪያችን ነው ሲሉ በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። የከፍተኛ ትምህርት ድጋፍና…

የደቡብ ክልልትምህርት ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ከክልል ፣ ከዞኖች፣ ከልዩ ወረዳዎች እና ወረዳዎች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር በቡታጀራ ከተማ ተወያይቷል። ውይይቱ በትምህርት ዘርፍ አበይት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል። ውይይቱ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰን ለሰበረችው አትሌት ያለምዘርፍ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረወሰንን ለሰበረችው አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የኢትዮጵያ ልጅ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ የዓለም…

በመዲናዋ ተገቢ ያልሆነ ጫና እና ጭማሪ በሚያደርጉ የግል ትምህርት ቤቶች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተገቢ ያልሆነ ጫና እና የክፍያ ጭማሪ የሚፈጽሙ የግል ትምህርት ቤቶች ላይ ፈጣንና የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ባወጣው መግለጫ የግል ትምህርት ተቋማቱ የትምህርት…

የአማራ ክልል ባለሃብቶች በማይጠብሪ ግንባር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ባለሃብቶች በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙት የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ 1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የአልባሳት እና የለስላሳ መጠጦች ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ 150 ደርዘን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ሱብራማንያ ጄይሻንካር ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። አቶ ደመቀ በውይይታቸው ህንድ በዓለም አቀፍ መድረክ…

ከሳዑዲ አረቢያ 455 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ከሳዑዲ አረቢያ 455 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ። በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻን ወደ ሀገር ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ አረቢያ፣ ሪያድ 129 ህጻናት እና 326 ሴቶች በአጠቃላይ 455 ዜጎች ወደ አገራቸው…

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመረጃ አያያዝና ልውውጥ ስርአት መሻሻል አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2014 የትምህርት ዘመን እቅድና የመረጃ አያያዝ ስርአት ላይ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለቤቶችና ባለሃብቶች ጋር በአዲስ አበባ ውይይት አካሄደዋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ…

አምባሳደር ጀማል በከር ከዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር በባህሬን የተባበሩት መንግስታት ድርጅቶች ተወካይና የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ኃላፊ ከሆኑት አቶ መሀመድ አልዛርካኒ ጋር  ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በትብብርና በቅንጅት አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ …