ኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ የምታደርገው ጥረት ይደነቃል – ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለመጠበቅ የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ መሆኑን የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ገለጹ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የውጭ ቋንቋዎችና ዲጂታል ሚዲያ ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…