የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የ13ኛው የፌዴራልና ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ጉባዔው "በለውጥ መርህ በተቃኘ አስተሳሰብ የህግ ታራሚዎችን የሰብአዊ መብት አያያዝና የማረም ማነጽ አገልግሎት ወደ ላቀ ደረጃ እናደርሳለን!" በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ነዋሪዎችና የመንግስት ሰራተኞች እንዲሁም የገጠር ክላሰተሮች ለመከላከያ ሰራዊትድጋፍ አድርገዋል። በአሁኑ ሰዓት በሀገር ሉዓላዊነት ላይ በአሸባሪው ህወሓት የተቃጣውን የሀገር ማፍረስ ዘመቻን ለመቀልበስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን አዲስ ያዘጋጀውን የተቋሙን ዓርማና የደንብ ልብስ አስመረቀ Meseret Demissu Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን አዲስ ያዘጋጀውን የተቋሙን ዓርማ፣ የደንብ ልብስና የማዕረግ ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በዝዋይ ማረሚያ ማዕከል አካሂዷል። በፕሮግራሙም ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ፣ የፌደራል ማረሚያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች ለወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን አጋሩ Meseret Demissu Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች ለወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን አጋርተዋል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ አዘጋጅነት “የህይወት ልምዴን አካፍላለሁ!” በሚል መሪ ሃሳብ በተሰናዳው የልምድ ልውውጥ …
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ለህልውና ዘመቻው የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ Meseret Demissu Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለህልውና ዘመቻው የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ዞኑ ጥሪ አቀረበ፡፡ ህብረተሰቡ በገንዘብ ድጋፍና በስንቅ ዝግጅት ያደረገውን ርብርብ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ኃይል ምልምል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው Meseret Demissu Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ኃይል ምልምል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ሠልጣኞቹ በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በጥሩብርሃን መሰረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ልዩ ልዩ ስልጠናዎችን ሲወስዱ የቆዩ መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በነፋስ መውጫ ባንኮችን ዘርፏል Meseret Demissu Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የነፋስ መውጫ ቅርንጫፍ ከ 900 ሺህ ብር በላይ ዘርፏል። የቅርንጫፉ ስራ አስኪያጅ አቶ ብርሀን ምናሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት የኤቲ ኤም ማሽን በመስበር ከ 300 ሺህ ብር…
ስፓርት የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር ገባ Meseret Demissu Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር እሁድ የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርገው የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር ገብቷል። ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ …
የሀገር ውስጥ ዜና ከባህር ዳር ተነስቶ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባህር ዳር ተነስቶ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ። ሱሉልታ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋለው መሳሪያ 83 ትንሿ ሽጉጥ፣ 199 ኤም ፎርቲን ጥይት እና 10 ሺህ 865 የሽጉጥ ጥይት መሆኑ ታውቋል። የብሔራዊ መረጃና…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግሮችን ተጋፍጦ ወደ እድል መቀየር በዓለማችን ላይ የሚገኙ ብርቅዬ ሴቶች መለያ ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ከተማ ለተወጣጡ ሴቶች የሕይወት ልምዳቸውን አካፍለዋል። "የሕይወት ልምዴን አካፍላለሁ " በሚል መሪ ቃል ውጤታማ ሴቶች የህይወት ልምዳቸውን የሚያካፍሉበትና ሴቶች በሀገር ግንባታ ስለሚኖራቸው …