በተያዘው በጀት ዓመት 25 የገጠር ከተሞችና መንደሮችን በፀሐይ ኃይል የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2014 በጀት አመት 25 የገጠር ከተሞችና መንደሮችን በፀሃይ ኃይል ማመንጫ አማካኝነት የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ ገልጿል።
ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በትግራይ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በጋምቤላ፣…