የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ጀማል በከር ከባህሬን የባህልና ቅርስ ባለስልጣን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የባህልና ቅርስ ባለስልጣን ፕሬዚዳንት ከሆኑት ሜይ ቢንት መሐመድ አልከሊፋ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሁለቱን ወንድማማች ህዝቦች ባህል፣ ትውፊትና ግንኙነት በሚያጠናክሩበት ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ከዶክተር አኔቴ ዌበር ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም ወይዘሮ ሙፈሪያት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የአውሮፓ ህብረት…
ስፓርት የቶኪዮ 2020 የፓራሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሄደ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ቶኪዮ የሚካሄደው የፖራሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት ተካሂዷል። በመክፈቻው ስነስርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፖራሊምፒክ ልዑክ ቡድንም መታደሙን ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ነጋዴዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች የምሳ ግብዣ አደረጉ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደሴ ከተማ ሼል አካባቢ የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ነጋዴዎች ከሰሜን ወሎ ከራያ ቆቦና ከአፋር ክልል አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የምሳ ግብዣ አድርገዋል፡፡ 2ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የምሳ ግቦዣው የተከናወነ ሲሆን÷ ከ110 ሺህ ብር በላይ ወጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ተመረቀ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 118፣ 2013 (ኤፍቢ ሲ)በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጀሞ አካባቢ 6ኛው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ቅርንጫፍ ተከፍቶ ስራ ጀምሯል። ማዕከሉ በቀን 2 ሺህ ሰዎችን መመገብ የሚችል አቅም አለው። በጎፈቃደኛ የሆኑት አቶ ሽኩር ለአንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለውጥ እንዲመጣ ወጣቱ ህይወቱን ጭምር በመሰዋት ከፍተኛ ሚና አበርክቷል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላም እና ብልጽግና ተልዕኮ ሊግ 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ላበረከተው አስተዋጽኦ የምስጋና መርሃግብር ተካሄደ ። በምስጋና መርሃግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው 265 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው 265 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ኃይለ ማርያም፥ የህውሓት የሽብር ቡድን በሀገራችን ብሎም በክልላችን ላይ የሠነዘረውን የወረራ ሙከራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ዕዝ ስታፍ የሰራዊት አባላት በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት አካሄዱ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡቡ የሀገሪቱ ክፍል ተልዕኳቸውን እየተወጡ የሚገኙት የደቡብ ዕዝ ስታፍ የሰራዊት አባላት በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡ ዕዙ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ያለውን አሸባሪ ሃይል ለመደምሰስ እየከፈለ ያለው የህይወት ዋጋ ለድል እንዲበቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ለሕልዉና ዘመቻው ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰበ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ጀምበሩ ሞላ ለህልውና ዘመቻው ከ20 ሚሊየን ብር በላይ እና በአይነት ደግሞ ከ200 ኩንታል በላይ ሰንቅ መሰብሰቡን ገልጸዋል፡፡ በሕልውና ዘመቻው የመንግሥት ሠራተኞች፣ ነጋዴዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና አንዳንድ ሃገራትና ዓለምአቀፍ ተቋማት የያዙትን የተሳሳተ ግንዛቤ እንዲያርሙ በተጠናከር መልኩ መታገል ይገባል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ሃገራትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የያዙትን የተሳሳተ ግንዛቤ በፍጥነት እንዲያርሙ ለማድረግ እስካሁን ከሰራነው በላይ ተጠናክረን ልንታገል ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል…