Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ከለማው የሩዝ ሰብል 14 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ወቅት ከለማው የሩዝ ሰብል 14 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና…

በመጀመሪያው ምዕራፍ 75 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ያለው ስራ ትልቅ እመርታ ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በመጀመሪያው ምዕራፍ 75 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ያለው ስራ ትልቅ እመርታ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። በክልሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ…

ሊቨርፑል ከሳወዝሃምፕተን እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ 12ኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብሮች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ሊቨርፑል ከሳወዝሃምፕተን እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ታውን ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ቀን 11 ሰዓት ላይ ወደ ሴንት ሜሪ ስታዲየም አቅንቶ…

ሂዝቦላህ የእስራኤል አየር ኃይል የቴክኒክ ማሰልጠኛ ጣቢያ ላይ የሮኬት ጥቃት ፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂዝቦላህ በሀይፋ የሚገኘው የእስራኤል አየር ኃይል የቴክኒክ ሠራተኞች ማሰልጠኛ ጣቢያ ላይ የሮኬት ጥቃት መሰንዘሩን አስታወቀ፡፡ ቡድኑ በተከታታይ በፈፀመው የሮኬት ጥቃት ከሊባኖስ በ35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሀይፋ ከተማ የተገነባውን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበጎ ፈቃድ ለተሳተፉ እውቅና ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ተግባራት ለተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች እና የብሎክ አደረጃጀቶች እውቅና ሰጡ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ሁሉ አቀፍ የህብረተሰብ ተሳትፎ…

በአርሲ ዞን 930 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል መሸፈኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን 930 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል መሸፈኑን የዞኑ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ጋዜጠኞች በአርሲ ዞን ሌሞ ቢልቢሎ ወረዳ እየለሙ የሚገኙ የተለያዩ ሰብሎችን ጎብኝተዋል፡፡ የአርሲ ዞን…

ፕሬዚዳንት ፑቲን በአሜሪካና ብሪታኒያ ላይ ጥቃት ሊፈፅሙ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአሜሪካ እና ብሪታኒያ ላይ ጥቃት ሊፈፅሙ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ማስጠንቀቂያውን የሰጡት ዩክሬን ከኔቶ አባል ሀገራት እና አሜሪካ በታጠቀቻቸው የረጅም ርቀት ሚሳኤሎች ሩሲያ ላይ ጥቃት መፈፀሟን…

አፋር ክልል ለኢንቨስተሮች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለፁ፡፡ አቶ አወል ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች እና ባለሃብቶች ጋር በተወያዩበት ወቅት÷ ጥናቶችን መነሻ በማድረግ…

 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ስራዎች አፈጻጸም ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በክልሉ በኮሪደር ልማት በሚተገበሩ ስራዎች አፈጻጸም እና የልማት ስራዎች ላይ ከክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ መድረኩ የኮሪደር ልማት…

የፎርድ ኩባንያ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የመኪና አምራች ኩባንያ የሆነው ፎርድ በእንግሊዝ እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ሰራተኞቹን ለመቀነስ የወሰነው ባጋጠመው ዝቅተኛ የገበያ ትስስር ምክንያት የኤሌክትሪክ መኪኖች…