ስፓርት ሩድ ቫን ኒስትሮይ የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማማ Mikias Ayele Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማንቼስተር ዩናይትድ ምክትል አሰልጣኝነቱ በቅርቡ የለቀቀው ሩድ ቫን ኒስትሮይ የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ለመሆን መስማማቱ ተገለፀ፡፡ ሆላንዳዊው አሰልጣኝ በውድድር ዓመቱ በሌስተር ሲቲ ቤት ደካማ አቋም ያሳዩትን ስቴቭ ኩፐርን በመተካት ነው በዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በባሕርዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Mikias Ayele Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ በባሕርዳር የገቡ ከፍተኛ አመራሮች የከተማዋን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተሀድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ የሰላም ተመላሾች ተመረቁ Mikias Ayele Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ፓዊ ወረዳ የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ 43 የሰላም ተመላሾች ተመረቁ፡፡ የዞኑ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ኮሎኔል መንገሻ ታከለ÷ የሰላም ተመላሾቹ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ…
ስፓርት ጓርዲዮላን ምን ነካቸው? Mikias Ayele Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው የእግር ኳስ ሊቅ አሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ ከትናንቱ ጨዋታ በኋላ ጭንቅላታቸውን እና አፍንጫቸውን በጥፍራቸው መቦጫጨራቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በውድድር ዓመቱ ማንቼስተር ሲቲ እያሳየ ባለው ደካማ እንቅስቃሴ ምክንያት ከተጫዋቹ ጋር እሰጣገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ የሚደረገው የአትሚስ የሃይል ስምሪት የቀጣናው ደህንነት በሚያረጋግጥ መልኩ መሆን አለበት – ምሁራን Mikias Ayele Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ሰላም ማስከበር ተልዕኮ (አትሚስ) ቀጣይ የሃይል ስምሪት የቀጣናውን ደህንነት በሚያረጋግጥ መልኩ መሆን እንደሚገባው የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን አስገነዘቡ። ስምሪቲ በጥንቃቄ ካልተመራ በምስራቅ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርና ሜካናይዜሽን የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ Mikias Ayele Nov 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶችን በግብርናው ዘርፍ ማሳተፍ ለተሻለ ምርታማነት ጉልህ አስተዋፅኦ እንዳለው የኢትዮጵያ ግብርና መሐንዲሶች ማህበር ገለጸ፡፡ በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት ያለመው የኢትዮጵያ ግብርና መሐንዲሶች ማህበር ዓመታዊ ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሃድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክና መቻል አቻ ተለያይተዋል Mikias Ayele Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መቻል አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታውን ያደረገው ሃድያ ሆሳዕና በተመስገን ብርሃኑ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የፖርቹጋልና ሮማንያ አምባሳደሮች ብርሃን የአይነ ስውራን 2ኛ ደረጃ አዳሪ ት/ቤትን ጎበኙ Mikias Ayele Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ልዊሳ ፍራጎሶ እና የሮማንያ አምባሳደር ጂሊያ ፓታቺ ብርሃን የአይነ ስውራን 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል፡፡ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ዘላቂ ለውጥን ለማምጣት መሰረት በማድረግ እየተተገበሩ ካሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ የመድኃኒት አምራቾችን የማምረት አቅም 40 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ ነው Mikias Ayele Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የሀገር ውስጥ የመድኃኒት አምራቾችን የማምረት አቅም 40 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት በናይጄሪያ ሌጎስ በተካሄደው የ2024 ዓለም አቀፍ የጤና አቅርቦት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሉቱኒያ በደረሰ የጀት መከሰከስ አደጋ የሰው ሕይዎት አለፈ Mikias Ayele Nov 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሉቱኒያ በደረሰ የጀት መከሰከስ አደጋ የአንድ ሰው ሕይዎት ሲያልፍ በሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ ቦይንግ 737-400 የጭነት ጀት ከጀርመኗ ሌፕዚሽ ከተማ ተነስቶ ሉቲኒያ ቪልኒየስ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ እየተቃረበ በነበረበት…