በትግራይ ያሉ አካላት መንግስት የጦርነት ዓላማ እንደሌለው ተገንዝበው ወደ ሰላም ሊመጡ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ያሉ አካላት የፌደራል መንግስት የጦርነት ዓላማ እንደሌለው በመገንዘብ ወደ ሰላም ሊመጡ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ…