Fana: At a Speed of Life!

ማዕከሉ የዲኤንኤ ምርመራና የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል – ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፎረንሲክ ምርመራ እና የምርምር የልህቀት ማዕከል ለጎረቤት ሀገራትም የዲኤንኤ ምርመራና የአቅም ግንባታ ስልጠና አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ዛሬ የተመረቀው…

የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ምደባና ሹመቶች በህገ-ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን የተሰጡ ምደባና ሹመቶች በህገ-ደንቡ መሠረት መከናወናቸውን ገለጸ።  የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ሥራ አስፈጻሚ ያካሄደውን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው አስመልክተው የኮሚሽኑ…

ኢትዮጵያ ለሰላምና መረጋጋት የምታበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ብሎም ለዓለም ሰላምና መረጋጋት የምታበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮንን ገለጹ። በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የዓለም…

ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ የፌዴራል ፖሊስ የፎሬንሲክ ምርመራ…

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ የሚደረገው የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ዝግጅት አስተባባሪ ብሔራዊ ኮሚቴ ሁለተኛ ዙር የዝግጅት ሥራ አፈጻጸም ግመገማ አድርጓል፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት ዋና መስሪያ ቤት መገኛ እና አስተናጋጅ…

ፖል ፖግባ በ2025 ወደ ሜዳ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው አማካይ ፖል ፖግባ ከቅጣት መልስ በፈረንጆቹ 2025 ወደ እግር ኳስ ሜዳ እንደሚመለስ ተገለፀ፡፡ የ31 ዓመቱ አማካይ ከማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ጁቬንቱስ ካቀና በኋላ የተከለከለ ንጥረ ነገር ተጠቅሞ መገኘቱን ተከትሎ ለአራት አመታት…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በሱዳን እየተካሄደ ያለው ጦርነት በፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲቋጭ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ…

ተጠባቂው የዛሬ ምሽት የቦክስ ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ቴክሳስ አርሊንግተን ይካሄዳል፡፡ ከዓመታት በፊት ቀጠሮ በተያዘለት ፍልሚያ የዓለም የቦክስ ባለታሪኩ ማይክ ታይሰን እና…

በአፋር ክልል የጤፍ ሰብል የማምረት ባህል እያደገ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጤፍ ሰብል የማምረት ባህል እያደገ መምጣቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሀመዱ መሀመድ ለፋና ብሮድክሳቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ በአፋር ክልል ያለው የጤፍ ሰብል ልማት ከጊዜ ወደ ጊዜ…

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሰላምን ለማፅናት ያለመ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። ሕዝባዊ ስልፉ በምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሸዋ፣ ቄለም ወለጋ እና የአርሲ ዞኖች እየተደረገ ሲሆን፤ በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሀይማኖት…