Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ሀገራቸው ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰጡት መግለጫ÷ የቱርክ ሪፐብሊክ ለረጅም ጊዜ ከእስራኤል ጋር ንግግር እንዳልነበረው አስታወሰው፤ አሁን ላይ ዲፕለማሲያዊ…

አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ማዘዣ ጣቢያ ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ይዞታ ማቋቋሟን አስታወቀች፡፡ በሰሜን ምዕራብ ፖላንድ እና በባልቲክ ባህር አጠገብ በምትገኘው ሬዲዚኮ ከተማ የተገነባው አዲሱ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ በማዕከላዊ አውሮፓ የመጀመሪያው…

የምክክር ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲፈጠር አስተዋጽኦ አለው – የአውሮፓ ህብረት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት እንዲፈጠር በማድረግ ገንቢ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የአውሮፓ ህብረት ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሶፊ…

የሁቲ አማጺ ቡድን በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የሚንቀሳቀሰው የሁቲ አማጺ ቡድን በሁለት የአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ በድሮን እና በሚሳዔል የታገዘ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ። ቡድኑ ንብረትነታቸው የአሜሪካ የሆኑ የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ የሆነችውን መርከብ ጨምሮ በሁለት መርከቦች ላይ ጥቃት…

ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ፕሮጀክቶች የዓለም ማህበረሰብ ድጋፍ ማድረግ አለበት – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና ለመከላከል ኢትዮጵያ እያከናወነቻቸው ለምትገኘውና መሰል ፕሮጀክቶች ዓለምአቀፉ ማኀበረሰብ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባው ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ በሚገኘው የተባበሩት…

ኤሎን መስክ የመንግስት አፈፃፀም መምሪያ ሃላፊነት ሹመት በትራምፕ ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤክስ እና የቴስላ ኩባንያ ባለቤት ኤሎን መስክ የመንግስት አፈፃፀም መምሪያ ሃላፊ ሆነው እንዲያገለግሉ የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዚዳንት በመሆን በተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ሹመት ተሰጥቷቸዋል። የዓለም ቁጥር አንድ ባለሀብቱ ኤሎን መስክ ከቀድሞው…

ሩድ ቫኒስትሮይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በይፋ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆላንዳዊው የቀድሞ የእግር ኳስ ኮከብ ሩድ ቫን ኒስትሮይ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር በይፋ ተለያይቷል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ኮከብ በሁለት ዓመት የኮንትራት ውል የማንቼስተር ዩናይትድ ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን መስማማቱ…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ 2ኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ በጥልቀት ገምግሟል፡፡ በመድረኩ የልማት ተነሺዎች የተስተናገዱበት አግባብ፣ በመንግስት የሚኖሩ የነበሩ የተነሱበት አግባብ እና…

ኢትዮጵያና አውስትራሊያ ትብብራቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብሌት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ÷ ሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከርና በንግድና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ትብብር ማስፋት…

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በኮፕ29 ለመሳተፍ አዘርባጃን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) ላይ ለመሳተፍ አዘርባጃን ባኩ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሀይደር አሊየቭ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአዘርባጃን ጤና ሚኒስትር…