Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር ተወያይተዋል። ጌዲዮን (ዶ/ር) የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በኢኮኖሚ፣ በኢንዱስትሪ፣ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች…

ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ ሙስናን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከነዋሪዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሙስናን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የጸረ ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ ከነዋሪዎች ጋር መወያየታቸውን…

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ያላት የሃይል ትስስር በተሞክሮነት የሚወሰድ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኬንያ እየተካሄደ በሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ የሃይል ትስስር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡፡ ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በዚህ ወቅት ÷ በሀገራት መካከል የሚደረግ የሃይል…

 ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ክለቦቹ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ…

ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ሊቀንሱ እንደሚችሉ አመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን ሲረከቡ ሀገራቸው ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ሊቀንሱ እንደሚችሉ አስታውቀዋል፡፡ ትናንት ምሽት ከኤንቢሲ የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ቆይታ ያደረጉት ትራምፕ÷ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት በተመለሱበት…

ከ575 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ575 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግንባታ እቃዎች፣ ቡና፣ ጥራጥሬ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ…

የመርሲሳድ ደርቢ በአየር ሁኔታ ምክንያት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጉዲሰን ፓርክ ሊካሄድ የነበረው የሊቨርፑል እና ኤቨርተን ጨዋታ በአየር ሁኔታ ምክንያት መራዘሙን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስታወቀ፡፡ የመርሲሳድ ደርቢ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ሊደረግ ቀጠሮ ቢያዝለትም የአየር ሁኔታው ጨዋታ ለማካሄድ የማያስችል…

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኃይል አቅርቦት ለማጠናከር በትብብር መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኃይል አቅርቦት ለማጠናከር ከባለድርሻ ተቋማት ጋር በትብብር መስራት ይገባል ሲሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና…

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የአውሮፕላን አብራሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የአቪዬሽን የሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 450 ሙያተኞች አስመረቀ። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ…

 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር 5 ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። በሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይካሄዳል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሶስት ጨዋታዎች…