Fana: At a Speed of Life!

19ኛውን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት ሲምፖዚየም ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት በዛሬው ዕለት በአርባምንጭ ከተማ ሲምፖዚየም ይካሄዳል። ‘ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ ሀሳብ የሚከበረውን የ19 ኛው ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን…

ሩሲያ የኦርሺኒክ ሚሳኤልን ለቤላሩስ እንደምታስታጥቅ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በቅርቡ ይፋ ያደረገችውን የመካከለኛ ርቀት ተምዘግዛጊ ኦርሺኒክ ሚሳኤል ለጎረቤቷ ቤላሩስ ልታስታጥቅ እንደሆነ አስታወቀች። የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቤላሩሱ አቻቸው አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር በሜነስክ ተወያይተዋል። በውይይቱ…

በወጪ ንግድ ላይ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን ሴት ነጋዴዎች የምርቶች ማስተዋወቂያ አውደ ርዕይ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወጪ ንግድ ላይ የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን ሴት ነጋዴዎች በኬንያ የመጀመሪያውን የወጪ ንግድ ምርቶች ማስተዋወቂያ አውደ ርዕይ አካሂደዋል። በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ በአውደ ርዕዩ መክፈቻ መርሐ-ግብር ላይ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ…

የባንኮች ተቆጣጣሪ ነኝ ሥራ አስቀጥራለሁ በሚል ከግለሰቦች ገንዘብ በመቀበል የተከሰሰው በ13 ዓመት እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ባንኮች ተቆጣጣሪ ነኝ በማለት ለስራ ማስቀጠሪያ በሚል ከ11 ግለሰቦች ገንዘብ የተቀበለው ተከሳሽ በ13 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የቢሾፍቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ ቢሾፍቱ ቅርጫፍ ጽ/ቤት…

የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ የሚደረጉ በረራዎችን ከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ ክልል ኪስማዮ የሚደረጉ በረራዎችን መከልከሉን አስታወቀ። የሶማሊያ መንግስት የበረራ ክልከላውን ያሳለፈው ከጁባላንድ ክልል ያጋጠመውን ፖለቲካዊ ተቃውሞ ተከትሎ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ምንጮችን ጠቅሶ ኢስት አፍሪካ…

ሩሲያና ዩክሬንን ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ ተቀረጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬንን ለማደራደር ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያዋቀሩት ቡድን ሁለቱን ወገኖች ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ መቅረጹ ተነገረ። በሶስት የዶናልድ ትራምፕ አዳራዳሪ የቡድን አባላቶች በተዘጋጀው መነሻ ሀሳብ ሀገራቱን…

ሶማሊላንድ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊላንድ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር እና በቀጣናው ሰላም ማስፈንን ያለመ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በአሜሪካ የሶማሊያ አምባሳደር ሪቻርድ ሪሌይ እና የምስራቅ አፍሪካ የፀጥታ ግብረ ሀይል ኮማንደር ሜጀር ጄኔራል ብሪያን ቲ ካሽ ማን…

ሳዑዲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማሳደግ እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሳዑዲ ዓረቢያ ምክትል ግብርና ሚኒስትር አሕመድ ቢን ሳሊህ ቢን አይዳህ አል ሃማሽ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያና ሳዑዲ  ዓረቢያ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው…

 ኢትዮጵያና ፓኪስታን በዲጅታል ሚዲያ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደርና ጀማል በከር ከፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር የዲጅታል ሚዲያ ልዩ አማካሪ ሚኒስትር ፋህድ ሃሩን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵና ፓኪስታን በዲጅታል ሚዲያ መስክ ሁሉን አቀፍ ትብብር ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ…

 ፕሬዚዳንት ታዬ የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማትን ላሸነፉ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከስታዲየም ውጭ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ሽልማትን ላሸነፉ ኢትዮጵያዊ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት ሲምቦ አለማየሁ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ…