የሀገር ውስጥ ዜና 996 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 996 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከል 20 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…
ጤና በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በክልሉ የሚስተዋለውን የወባ ሥርጭት መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በሁቲ አማጺያን ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች Mikias Ayele Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሰሜናዊ የመን በሚንቀሳቀሱ የሁቲ አማጺያን ላይ የተቀናጀ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች፡፡ ጥቃቱ አማጺያኑ ቀደም ሲል በቴል-አቪቭ የፈጸሙትን የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተከትሎ የተወሰደ አጸፋዊ እርምጃ ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን በዓለም አቀፍ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው Mikias Ayele Jul 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኮሪያ ቡሳን እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከ30 በላይ ሀገራት የተሳተፉበት ፎረሙ በቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት፣ በሰው ሃይል ልማት እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞሮኮ ምክትል ኢታማዦር ሹም የኮማንዶ አየር ወለድ ትምህርት ቤትን ጎበኙ Mikias Ayele Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ምክትል ኢታማዦር ሹም ሜጀር ጀኔራል አዚዝ እድሪስ የተመራ ልዑክ በኮማንዶ አየር ወለድ ዕዝ የአየር ወለድ ትምህርት ቤትን ጎብኝቷል። በማዕከሉ የአመራር ትምህርት ቤት አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ሰማኸኝ ሃይሉ÷ስለ አየር ወለድ ትምህርት ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ግሪን ኢኮኖሚ ዕድገትን ለማሳካት የአረንጓዴ ዐሻራ ወሳኝ ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግሪን ኢኮኖሚ ዕድገትን ለማሳካት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የሚኒስቴሩና ተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች በአይሲቲ ፓርክ የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በመዲናዋ ወንጀልን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ስራ ተከናውኗል- የአዲስ አበባ ፖሊስ Mikias Ayele Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በመዲናዋ ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የጸረ-ሰላም ኃይሎችን ሴራ በማክሸፍና ወንጀልን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ስራ ማከናወኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ገለጹ። ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው÷ የአዲስ አበባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እክል የተለያዩ ተቋማት ስራቸው መደናቀፉ ተነገረ Mikias Ayele Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ባጋጠመ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እክል የተለያዩ አየር መንገዶች፣ ባንኮችና መገናኛ ብዙሃን ስራቸው መደናቀፉን የቢቢሲ ዘገባ አመለከተ። የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እክሉ በተለያዩ አየር መንገዶች በረራ እንዳይካሄድ ያስገደደ ሲሆን፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አገኘሁ ተሻገር በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ Mikias Ayele Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል ። አፈ ጉባኤው በዚህ ወቅት ÷ በሀገሪቱ ባላለፉት አመታት በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ትልቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ76 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የተገነባው የፌዴራል ፖሊስ አቪዬሽን መኖሪያ ካምፕ ተመረቀ Mikias Ayele Jul 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ76 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አቪዬሽን ፖሊስ መምሪያ መኖሪያ ካምፕ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ የመኖሪያ ካምፑ ግንባታ ሙሉ ወጪ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደተሸፈነ ተመላክቷል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል…