የሀገር ውስጥ ዜና በአፍጋኒስታን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ68 ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን በድጋሚ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ68 ሰዎች ህይወት ማለፉን የታሊባን ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡ በአፍጋኒስታን ከወትሮው የተለየ ከባድ ዝናብ እየጣለ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በዝናቡ ሳቢያ በሰሜናዊ እና ምዕራባዊ አፍጋኒስታን የጎርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታዋቂ ግለሰቦች ለቀጣናው ሰላም መረጋገጥ ገንቢ ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂ ግለሰቦች ያላቸውን ተሰሚነት በመጠቀም በቀጣናው ሰላም እንዲሰፍን የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ። ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልጁን ‘የካንሰር በሽተኛ ነው’ በማለት ሲለምንበት የተገኘ ወላጅና ግብረ-አበሩ ተያዙ Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ ልጁን ‘የካንሰር በሽተኛ ነው’ በማለት ሲለምንበት የተገኘ ወላጅን እና ግብረ-አበሩን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በወንጀሉ የተጠረጠረው ግለሰብ ልጁን የካንስር በሽተኛ በመሆኑ ለማሳከም ከአዋሽ 7 ወደ አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከሰኔ 1 ጀምሮ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ይጀምራል Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጪው ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ገለጸ። የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ አቶ ለማ ያዴቻ፤ አየር መንገዱ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ለመጀመር…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2017 በጀት ስሚ መርሀ-ግብር ተጠናቀቀ Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 በጀት ስሚ መርሀ-ግብር የገንዝብ፣ የማዕድንና ነዳጅ እንዲሁም የፕላንና ልማት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሚቀጥለው ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በመወያየት ተጠናቀቀ፡፡ የማዕድን ሚኒስቴር የበጀት ስሚ ውይይትን የመሩት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ተሳትፎ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች ንጽህናውን በጠበቀ ቦታ በመጸዳዳት አካባቢን ንጹህ የማድረግ ባህልን እንዲያሳድጉ ደረጃቸውን የጠበቁ መጸዳጃዎች እንዲሠሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ በሆነው የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ የሚያደርጉት ተሳትፎ አሁንም ተጠናክሮ…
ስፓርት በፕሪሚር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀድያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀድያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበረከት ወልዴ ጎል ሲመራ ቢቆይም ከረፍት መልስ ኡመድ ኡኩሪ ባስቆጠራት ጎል ሀድያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖን መርቀው ከፈቱ Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖን በኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ መርቀው ከፈቱ። በመርሃ-ግብሩ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የሁለቱ ምክር ቤቶች አፈ-ጉባዔዎች፣ የክልል ርዕሳነ-መስተዳድሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በበልግ ወቅት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በላይ ለምቷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበልግ ወቅት ብቻ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በላይ ለምቷል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ የግብርና ሽግግር ማረጋገጥ የትኩረት ማዕከል አድርገን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም ዘርፍ አቅምን ማሳደግ የፕሮፌሽናል ሠራዊት መገለጫ ባህሪ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ዘርፍ አቅምን ማሳደግ የፕሮፌሽናል ሠራዊት መገለጫ ባህሪ ነው ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ቢሾፍቱ የሚገኘውን የጦር ሃይሎች ሪፈራል ሆስፒታል በተመረቀበት ወቅት…