የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ፕሮጀክት ታሪክ፣ ተፈጥሮና የሰው ልጅ ሐሳብ የተስማሙበት ሥራ መሆኑ ተመላከተ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ፕሮጀክት ታሪክ፣ ተፈጥሮና የሰው ልጅ ሐሳብ የተስማሙበት ድንቅ ስራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ግንባታ ተጠናቅቆ ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የገበታ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን አስደናቂ ውበት ገልጠዋል- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን አስደናቂ ውበት የገለጡና የህልምን ትልቅነት ያሳዩ መሆናቸውን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ። የጎርጎራ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቅቆ ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መመረቁ ይታወቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በወዳጅነት ጨዋታ መቻል በኪታራ ተሸነፈ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻልን 80ኛ ዓመት ምሥረታ አስመልክቶ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደውን ጨዋታ የዑጋንዳው ኪታራ ቡድን መቻልን 2 ለ 0 ረትቷል፡፡ የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት ምስረታን አስመልክቶ ቀደም ብለው በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች÷ የአርቲስቶች ቡድን…
ስፓርት የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸነፈ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመቻል ስፖርት ቡድን 80ኛ ዓመት ምስረታ አከባበር በተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸንፏል። “መቻል ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ያለውን የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት ምስረታ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 48 ኢትዮጵያውያን ከሳዑ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 48 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተከናወነ መሆኑንም ነው ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 135 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ Mikias Ayele Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት ዓመቱ 135 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የባንኩ ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ13 እድገት ማሳየቱ ነው የተገለፀው፡፡ በዚህም ከታክስ በፊት 25 ነጥብ 6 ቢሊየን ትርፍ በማግኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ታሳታፊ ወጣቶች በአዳማ ከተማ የተለያዩ ተግባራትን አከናወኑ Mikias Ayele Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ. ም የክረምት ወራት ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ ወጣቶች በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የችግኝ ተከላ፣ የደም ልገሳ እና የአረጋውያን እንክብካቤ ስራዎችን አካሄዱ። በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ከ23 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ Mikias Ayele Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2017 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት 23 ቢሊየን 487 ሚሊየን 368 ሺሀሰ 808.51 ብር በማድረግ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የክልሉ የበጀቱ ምንጭ ከክልሉ የውስጥ ገቢ፣ ከፌዴራል መንግስት ከሚሰጥ ድጎማ እና ከሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሽዴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 22 እስከ 26 ቀን 2024 ድረስ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 4ኛው የፋይናንስ ለልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ 60 ሺህ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ Mikias Ayele Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 60 ሺህ የሥራ እድል ለመፍጠር መታቀዱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በክልሉ 6ኛ ዙር 3ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2017 በጀት አመት እቅድን አቅርበው ውይይት…