Fana: At a Speed of Life!

የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እንዲሳካ አጋር እንዲሆን ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተማዋን ለነዋሪዎች ምቹ ለማደረግ ያለመ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ለዲፕሎማሲ ማህበረሰቡ በሰጡት ማብራሪያ፤ የአዲስ…

ኢትዮጵያ እና ፑንትላንድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፑንትላንድ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ለማሻሻል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በፑንትላንድ የገንዘብ ሚኒስቴር ሞሃመድ ፋራህ ሞሀመድ ከተመራ ልዑክ ጋር…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በክለቦች ብቻ የሰራው ሀትሪክ 55 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልናስሩ የፊት መስመር ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በክለቦች ውስጥ ባለው የእግርኳስ ሕይወት በአንድ ጨዋታ ላይ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር (ሃትሪክ) ያለውን ታሪክ 55 አድርሷል። ትናንት ምሽት በሳኡዲ ፕሮ ሊግ አል ናስር አብሃን 8 ለ 0 በሆነ…

ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላትን የኒሻን ሽልማት ተረከበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላትን የወርቅ ጨረር ያለው የኒሻን ሽልማት ተረክባለች። ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በስፖርት ዲፕሎማሲ ላበረከተችው አስተዋፅኦ ቀደም ሲል ከጃፓን…

ኢትዮጵያና አሜሪካ በጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ የሚያደርጉትን ውይይት ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በጋራ ፍላጎቶች ዙሪያ የሚያደርጉትን ውይይት ለመቀጠል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ በዴሚን ሙርፊ…

በጣና ሐይቅ ላይ አገልግሎት ለመስጠት የተሠራችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ጅቡቲ ወደብ ደረሰች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውሃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ጅቡቲ ወደብ ደርሰዋል። ጣናነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት ጀልባ እና ሌላኛዋ መለስተኛ…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጠሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ያካተተ የኢትዮጵያ ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ  የሥራ ጉብኝት አድርጓል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ፡፡ በዚሁ መሠረት አቶ አደም ፋራህ ከዛሬ ጀምረው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…

ሩሲያ ከሞስኮ ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካን ጨምሮ በምዕራባውያን ላይ ምርመራ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ መርማሪ ኮሚቴ በቅርቡ በሞስኮ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት ላይ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ “ዩክሬን አቀናብራዋለች ከተባለው ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካ እና ምዕራባውያን እጃቸው አለበት ወይ”…

ኢትዮጵያ የቦክስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን ከፕሮጀክት ጀምሮ ሊሰራበት ይገባል – የቦክስ ስፖርተኞች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቦክስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን ከፕሮጀክት ጀምሮ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታ በቦክስ ስፖርት ወርቅ ያስገኙት ስፖርተኞች ተናገሩ፡፡ የቦክስ ባለወርቆቹ ቤተልሄም ገዛኸኝ እና ቤተል ወልዴ ከፋና…