የሀገር ውስጥ ዜና ፊል ፎደን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸነፈ Mikias Ayele May 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) - የማንቼስተር ሲቲ አማካይ ፊል ፎደን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2023/24 ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ የ23 ዓመቱ እንግሊዛዊ በውድድር ዓመቱ ለማንቼስተር ሲቲ 17 ጎሎችን ሲያስቆጥር 8 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል፡፡…
ስፓርት ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈ Mikias Ayele May 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼልሲው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2023/24 የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ፓልመር የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች የመጨረሻ እጩ የነበሩትን ኧርሊንግ ሃላንድ እና ቡካዮ ሳካን በመበልጥ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንን ጎበኙ Mikias Ayele May 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝቱን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ በግብርና ዘርፍ ያገኘናቸው ስኬቶች በኢንዱስትሪው ዘርፍም በመደገም ላይ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባሕርዳር ከተማ ሀምበሪቾን አሸነፈ Mikias Ayele May 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ሀምበሪቾን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ባሕርዳር ከተማ ሀምበሪቾን በረታበት ጨዋታ ፍፁም ጥላሁን ሁለቱንም ጎሎች ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም የጣና ሞገዶቹ ነጥባቸውን 44…
ስፓርት አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በፓሪሱ ኦሎምፒክ የስፖርት ቤተሰቡ የተለመደውን ድጋፍ እንዲሰጠው ጠየቀ Mikias Ayele May 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ የመጨረሻ ድሉን ለማስመዘገብ በሚያደረገው ጥረት የስፖርት ቤተሰቡ የተለመደውን ድጋፍ እንዲሰጠው ጠየቀ፡፡ አትሌቱ በ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን በመወከል እንዲሳተፍ ያደረገው ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከባድ ጭነትና ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Mikias Ayele May 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለድንበር ተሻጋሪ የከባድ ጭነት እና ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች የእውቅና ፌስቲቫል እና ገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን እየተካሄደ ነው። መርሐ ግብሩን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ነው…
ስፓርት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ድቻን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ Mikias Ayele May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ድቻን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፍፁም ግርማይ (በራሱ ላይ)፣ ባሲሩ ኡመር፣ሳይመን ፒተር፣አፍሬም ታምራት እና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቫር ተግባራዊ እንዳይደረግ የሚያስችል ድምጽ ሊሰጥ ነው Mikias Ayele May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በሚቀጥለው የውድድር ዓመት በተንቀሳቃሽ ምስል የታገዘ ዳኝነት (ቫር) ተግባራዊ እንዳይደረግ የሚያስችል ድምጽ ሊሰጡ መሆኑን ፕሪሚየር ሊጉ አስታውቋል፡፡ ቫር በፕሪሚየር ሊጉ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሰገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ሚካይል ጃባሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይቱን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በውይይቱ የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele May 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙክታር አህመድ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡…