ስፓርት በአፍሪካ ጨዋታዎች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ Mikias Ayele Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋና በተካሄደው በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እና የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከጄ ኤስ አይ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የጄ ኤስ አይ የኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር ቢኒያም ደስታ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ በዚህ ወቅት ÷ ጄ ኤስ አይ በኢትዮጵያ ክትባትና የቤተሰብ ጤና አገልግሎት ላይ ለነበረው ትብብር አመስግነዋል ፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ Mikias Ayele Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚያስችል ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ በ14 የድጋፍ ድምጽ የጸደቀ ሲሆን÷አሜሪካ በውሳኔው ላይ ድምጸ ተዓቅቦ ማድረጓ ተመላክቷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል ባለቻቸው አራት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተች Mikias Ayele Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፍርድ ቤት ከቀናት በፊት በሞስኮ አቅራቢያ ክሮከስ ከተማ የኮንሰርት አዳራሽ ውስጥ በተፈፀመውን የሽብር ጥቃት እንዳለበት የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች ላይ ክስ መስርቷል፡፡ ተጠርጣሪዎች ዳሌርዦን ሚርዞዬቭ፣ ሳይዳክራሚ ሙሮዳሊ፣ ሻምሲዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ልማት ማህበር የአዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Mikias Ayele Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል:: በጉብኙቱ ወቅት ተማሪዎቹ የዓድዋ ድል መታሰቢያን በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡ በመንግስት የተሰራው ስራ እነሱም ወደፊት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን በሁለት የሩሲያ መርከቦች ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታወቀች Mikias Ayele Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በክረሚያ ግዛት በሚገኘው የጥቁር ባህር ላይ በወሰደችው የአየር ጥቃት አዞቭ እና ያማል የተባሉ ሁለት የሩሲያ መርከቦችን መምታቷን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል፡፡ ከመርከቦቹ በተጨማሪ የሩሲያ የባህር ኃይል በጥቁር ባህር ውስጥ የሚጠቀመበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ አባላት የአድዋ ድል መታሠቢያን ጎበኙ Mikias Ayele Mar 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ አባላት የአድዋ ድል መታሠቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ የተገኙት የባህር ሃይል አባላት የአድዋ ድል ዘመን ተሻጋሪ መሆኑን ገልፀው÷ ታሪካዊ የሆነውን መታሠቢያ በመጎብኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለአብርሆት ቤተ -መጻሕፍት 2 ሺህ መጻሕፍት አበረከተ Mikias Ayele Mar 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የተለያየ ይዘት ያላቸውን 2 ሺህ መጻሕፍትን አበርክቷል። ኮሌጁን በመወከል መጻሕፍቱን ያበረከቱት የኮሌጁ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ልዑል ከበደ÷ የተበረከቱት መጻሕፍት ቤተ-መጻሕፉ በንባብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ የድርሻውን እንደሚወጣ ገለጸ Mikias Ayele Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታገኝ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን ምሁራን የራሳቸውን አስተዋፅዖ ሊያደርጉ እንደሚገባ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሀሰን የሱፍ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በባህር በር ዙሪያ በየደረጃው የሚደረጉ ውይይቶች የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ያመነጫቸው መረጃዎች የሀገሪቱ ፀጥታ እንዲሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማበርከታቸው ተገለጸ Mikias Ayele Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ያመነጫቸው መረጃዎች ለፀጥታ አካላት ስምሪት አስቻይ ሁኔታን በመፍጠር የሀገሪቱ ፀጥታ እንዲሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማበርከታቸው ተገለጸ። የአገልግሎቱ የ2016 በጀት አመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጻም…