የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በመስኖ የሩዝ ሰብል የማልማት ንቅናቄ ተጀመረ Mikias Ayele Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በመስኖ የሩዝ ሰብል የማልማት ንቅናቄ በሸበሌ ዞን ምዕራብ ጎዴ መስኖ ፕሮጀክት በቤርአኖ በይፋ ተጀምሯል። ንቅናቄውን የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስጀምረዋል። በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ’ንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ’ ግንባታ ሒደት እየተፋጠነ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር እየተገነባ የሚገኘው የ'ንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ' ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ተናገሩ። የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት በክልሉ አዋሽ…
ቴክ አሜሪካ በግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል ላይ ክስ መሰረተች Mikias Ayele Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ‘አፕል’ የስማርትፎን ገበያውን በብቸኝነት እየተጠቀመ ነው ስትል አሜሪካ ከሳለች። የአሜሪካ ፍርድ ቤት ባቀረበው ክስ÷ ኩባንያው የአይፎን ተጠቃሚዎች ወደ መተግበሪያው እንዴ ከገቡ በኋላ እንዳይወጡ በመቆለፍ ያለፍላጎታቸው…
ስፓርት አትሌት ዘውዲቱ አደራው በሴቶች ግማሽ ማራቶን የብር ሜዳሊያ አስገኘች Mikias Ayele Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ዘውዲቱ አደራው 2ኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡ አሁን ላይ የወንዶቹ የ20 ኪሎ ሜትር ውድድር እየተካሄደ ሲሆን÷ አትሌት ተሰማ መኮነን፣ማስረሻ ብሪ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ የምግብ ምርትን ማሳደግ ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ Mikias Ayele Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስርአተ-ምግብን ለማሻሻል የሀገር ውስጥ የምግብ ምርትን ማሳደግ ላይ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከቺልድረንስ ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (ሲፍ) ዳይሬክተር እና ልዑካን ቡድኑ ጋር ተወያይተዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የነዳጅ ተጠቃሚ መኪኖችን መጠን የሚገድብ ህግ ይፋ አደረገች Mikias Ayele Mar 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር የነዳጅ ተጠቃሚ መኪኖችን መጠን የሚገድብ ህግ ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ሕጉ በፈረንጆቹ 2032 ከአሜሪካ መኪኖች 56 በመቶ የሚሆኑት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እንዲሆኑ የሚያደርግ ሲሆን አላማውም የኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የሀገሪቱ ታላቁ የኒሻን ሽልማት ተበረከተላቸው Mikias Ayele Mar 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንትና የጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ሳልቫ ኪር ማያርዲት የሀገሪቱ ታላቁ የኒሻን ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ሽልማቱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህገ ወጥ የማዳበሪያ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት እንደሚጠናከር ተገለጸ Mikias Ayele Mar 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ዕዳ ለመሰብሰብ እና ህገ ወጥ ስርጭትን ለመከላከል የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ በክልሉ የዞኖች እና የልዩ ወረዳዎች የሠላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና በባንኩ የዲጂታል አገልግሎቶች ከ10 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተካሄደ Mikias Ayele Mar 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት በዲጂታል አገልግሎቶች ከ10 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ማካሄዱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንደገለጹት÷ በተጠቀሰው ጊዜ በባንኩ ዲጂታል አገልግሎቶች በተከናወኑ ከ800…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የደህንነት ካሜራዎች ድጋፍ ተደረጉ Mikias Ayele Mar 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ዘመናዊ የደህንነት ካሜራዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢ/ር) በአማራ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…