ስፓርት በአዲስ አበባ ዋንጫ ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ ቡና ለፍጻሜ ደረሱ Mikias Ayele Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዋንጫ ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ለፍጻሜ ደርሰዋል፡፡ በግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ከኢትዮጵያ መድን ጋር የተጫወተው ሃድያ ሆሳዕና በመለያ ምት 5 ለ 4 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለዋንጫ ጨዋታ ማለፉን…
ስፓርት የሰሜን ለንደን ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል ከቶተንሃም ሆትስፐር ያደርጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ቶተንሃም የጨዋታ ብልጫ በወሰደብት የሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል ክርስቲያን ሮሜሮ በራሱ ላይ ባስቆጠራት ግብ መምራት ቢችልም ሰን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን የ”ዮ ማስቀላ” የዘመን መለወጫ በዓል ተከበረ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ"ዮ ማስቀላ" በዓል በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉን አስመልክቶም “ባህላችን ለዘላቂ ሠላምና ልማት" በሚል መሪ ሃሳብ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚዬም ተካሂዷል፡፡ በሲምፖዚዬሙ በጋሞ፣ ዘይሴና…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች ናቸው- አቶ አደም ፋራህ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የአቡካዶ፣ አኩሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወታደራዊ ሥልጠናዎችን ሲከታተሉ የቆዩ የክብር ዘብ ሠልፈኞች ተመረቁ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወራት በአየር ሃይል ኤር ፖሊስ ክፍለ ጦር ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የመከላከያ ክብር ዘብ ሠልፈኞች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ሌሎች የሠራዊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎቸን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ የሚያከናውናቸውን የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎቸን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከአውሮፓ ሕብረት ፕሮጀክት ጋር ያከናወናቸውን የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎች ገምግሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ አየር ኃይል ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ ነን- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ማህበር Mikias Ayele Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች ማህበር አባላት ከኢትዮጵያ አየር ኃይል ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ፡፡ የማህበሩ አባላት የልምድ ልውውጥ ማድረግ የሚያስችል ገብኝት በኢፌዴሪ አየር ኃይል አድርገዋል። በጉብኝቱ ወቅት…
ስፓርት ጁሌያን ኔግልስማን የጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ Mikias Ayele Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የባየርሙኒክ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን በአንድ ዓመት ኮንትራት የጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡ የ36 ዓመቱ አሰልጣኝ በቅርቡ የተሰናበቱትን የቀድሞው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በመተካት ነው…
ስፓርት ፊፋ የአፍሪካ ሀገራትን ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል Mikias Ayele Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊፋ የካፍ ዞን የአፍሪካ ሀገራትን ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ የፊፋ ደረጃ መሰረት ኢትዮጵያ በካፍ እውቅና ስር ከሚገኙ 50 ሀገራት 42ኛ ደረጃ ላይ ስትገኝ ከዓለም ደግሞ 142ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ ሞሮኮ…
ስፓርት ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ Mikias Ayele Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ቀን 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያካሂዳል ። በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚሰለጥነው ብሔራዊ ቡድኑ÷ 26 ተጫዋቾችን በመያዝ ዝግጅቱን…