Fana: At a Speed of Life!

የርገን ክሎፕ የቶተንሃም እና ሊቨርፑል ጨዋታ በድጋሜ እንዲደረግ እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የቶተንሃም እና ሊቨርፑል ጨዋታ በድጋሜ እንዲደረግ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። አሰልጣኝ ክሎፕ ይህን ያሉት በጨዋታው የመስመር አማካዩ ሉዊስ ዲያዝ ያስቆጠረው ጎል በቪዲዮ ረዳት ዳኞች ‘ከጨዋታ ውጭ እንቅስቃሴ…

የፓሌርሞ ኮንቬንሽን ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት 20ኛው የፓሌርሞ ኮንቬንሽን ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ጉባኤ ተጠናቋል፡፡ በርካታ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በተገኙበት በዚህ ኮንፈረንስ በሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱአለም የተመራ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን…

የኢትዮ-ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው 2024 የኢትዮጵያና ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት ተደርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ከሆኑት ናሻ አልዊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው…

በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ዓለም አቀፍ ተቋማት ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ዓለም አቀፋዊ ተቋማት የፋይናንስ ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ያለመ አህጉር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።…

የኖርዌይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስቴንስን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የኖርዌይ ባለሃብቶች የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች በጥልቀት እንዲቃኙ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

የኢሬቻ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢሬቻ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው። በመርሐ-ግብሩ በአሉን የሚያስተዋውቁ የግጥም ፣ የፋሽን ሾው ፕሮግራሞችን ጨምሮ ባህላዊ ጭፈራዎችም ቀርበዋል። መርሐ-ግብሩ የኢሬቻን እሴቶች ለማስተዋወቅ ያለመ ሲሆን÷…

በሜዲትራኒያን ባሕር የሚሞቱ ስደተኞች ቁጥር በ3 እጥፍ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አውሮፓ ለመሻገር ሲሉ በሜዲትራኒያን ባሕር የሚሞቱ አፍሪካውያን ስደተኞች ቁጥር በሦስት እጥፍ መጨመሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ለአብነትም ካለፈው ሰኔ ወር እስከ ነሐሴ ድረስ 990 አፍሪካውያን ስደተኞች በሜዲትራኒያን…

6 ሺህ ዓመት እድሜ ያላቸው ጥንታዊ ጫማዎች በስፔን ዋሻ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6 ሺህ ዓመት እድሜ ያላቸው ጥንታዊ የአውሮፓውያን ጫማዎች ስፔን መገኘታቸውን ተመራማሪዎች አስታውቀዋል፡፡ ጥንታዊ ጫማዎቹ በደቡባዊ ምዕራብ ስፔን በአንዳሉሺያ ግዛት ‘የሌሊት ወፍ ዋሻ’ ተብሎ በሚጠራው ዋሻ ውስጥ መገኘታቸውን ነው ተመራማሪዎቹ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ1 ሺህ 335 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ  ለ1 ሺህ 335 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ÷ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በክልሉ 8 ማረሚያ ቤቶች በተለያዩ ፍ/ቤቶች ውሳኔ አግኝተው…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለግብርናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ለግብርናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ባንኩ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች እያደረገ ያለውን ድጋፍ ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች…