የኢኮኖሚ ዕድገቱን ጤናማ ለማድረግ የአመራሩ ቅንጅታዊ አሠራር ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን፣ ሕገ-ወጥ ንግድንና የፀጥታ ችግርን በመከላከል የኢኮኖሚ ዕድገቱን ጤናማ ለማድረግ የአመራሩ ቅንጅታዊ አሠራርና የፖለቲካ ቁርጠኝነት ሊኖር እንደሚገባ ተገለጸ።
የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የመንግሥት የየዘርፍ ዕቅድ አፈጻጸም…