የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሊያ ታደሰ ከቻይና ጤና ቢሮ ልዑካን ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከቻይና ሀናን ግዛት ጤና ቢሮ ከመጡ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ÷ የጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል እንዲጠናከር አስፈላጊው ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን በውይይታቸው ወቅት ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሉ ዘርፍ የአየር ንብረት ለዉጥን የሚቋቋም ኢንቨስትመንቶች ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለዉጥን የሚቋቋሙና በዘርፉ ያሉ መልካም ዕድሎችን መጠቀም የሚያስችሉ ኢንቨስትመንቶች ላይ የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ “የግሉ ዘርፍ የአየር ንብረት ለዉጥን በመከላከልና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ ሄልቬታስ ስዊስ ኢንተር ኮፕሬሽን ከተባለ አለም አቀፍ ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሄልቬታስ ስዊስ ኢንተር ኮፐሬሽን ከተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር ተንጠልጣይ የእግረኛ መሻገሪያ ድልድዮችን ለመገንባት የሚያስችል የትብብር መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ በድርጅቱ አማካኝነት ባለፉት 20 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢኮኖሚውን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ተቋማት በትብብር እንዲሠሩ ተጠየቀ Mikias Ayele Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሁሉም ተቋማት በትብብር ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተባበሩት የንግድና ልማት ኮንፈረንስ ጋር በመተባበር በሚቀጥሉት 7 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋህድ ኦባይድላህ አል-ሁመይድኒን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ተሾመ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በከተማዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት እየተጠናቀቀ ባለው የበጀት ዓመት በመዲናዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም÷ በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ያሉ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎች፣ የቤቶች ዕድሳትና ግንባታ፣ የከተማ ግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ገንዘቤ በአንትሪም ኮስት ግማሽ ማራቶን እንደምትሳተፍ አስታወቀች Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በሰሜናዊ አየርላንድ አንትሪም ኮስት በሚካሄደው ግማሽ ማራቶን እንደምትሳተፍ አረጋግጣለች፡፡ አትሌት ገንዘቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጿ ባሰፈረችው መልዕክት÷ ነሐሴ 27 በሚካሄደው የአንትሪም ኮስት ማራቶን እንደምሳተፍ ስገልፅ…
ስፓርት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆኑ Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህ መሰረትም ቢኒያም በላይ እና እስማኤል ኦሮ አጎሮ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ፉዓድ ፈረጃ ፣ያሬድ ባየህና አለልኝ አዘነ ከባህር ዳር ከተማ፣ ባሲሩ ኡመር ከኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በዌስት ባንክ ጀኒን ከተማ ላይ ጥቃት ፈፀመች Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በዌስት ባንክ በሚገኘው የፍልስጤማውያን መጠለያ ካምፕ ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን አስታውቃለች፡፡ የእስራኤል ጦር ዌስት ባንክ ሰሜናዊ ክፍል በሚገኘው ጄኒን ከተማ ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯ ተሰምቷል። የፍልስጤም ጤና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ለገጣፎ ለገዳዲ ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ለገጣፎ ለገዳዲ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ከጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር ሲዳማ ቡናን 3 ለ 2 መርታት…