የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ዛሬ ምሽት ጨዋታውን ያደርጋል Mikias Ayele Mar 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በካዛብላንካ መሐመድ 5ኛ ስታዲየም የሚደረገው ጨዋታ ምሽት 5፡30 የሚደረግ መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአንድ ግብር ከፋይ 70 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለው የገቢዎች ባለሙያ በቁጥጥር ስር ዋለ Mikias Ayele Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነድ አቅርበሻል በሚል ከአንድ ግብር ከፋይ 70 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለው የገቢዎች ባለሙያ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በቂርቆስ ክ/ከተማ የአነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርጫፍ ጽ/ቤት የአወሳሰን ባለሙያ የሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ስራዎች ዙሪያ ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት ጋር የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በመድኩ የተሃድሶ ኮሚሽን ከሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ በተመድ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገወጥ ስደተኞች ላይ የሚደርሰውን እንግልት ለመከላከል የተቋማት የተቀናጀ ስራ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ ስደተኞች ላይ የሚደርሰውን እንግልት ለመከላከል የተቋማት የተቀናጀ ስራ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ፍልሰትን በጋራ ለመከላከል በተቋቋመው የብሔራዊ የፍልሰት የትብብር ጥምረት ያለፉት ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን መደገፍ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በዓለም ባንክ ከምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም እየተከናወኑ በሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ የሥራ ኃላፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በቻይናው የአውሮፕላን አምራች ዳይመንድ ኤርክራፍት ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሊኩዊን ዣንግ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ ኮሚሽነር ለሊሴ በውይይቱ ላይ÷ በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሶማሊያ ፍልሰተኞች 116 ሚሊየን ዶላር አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ያስፈልጋል ተባለ Mikias Ayele Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሶማሊያ ፍልሰተኞች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ 116 ሚሊየን ዶላር እንደሚስፈልግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ባለፈው ወር በሶማሊያ በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ከመኖሪያ ቀያቸው…
ሌሎች ሜሱት ኦዚል ጫማ መስቀሉን አስታወቀ Mikias Ayele Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሜሱት ኦዚል በ34 አመቱ ከእግር ኳስ ዓለም ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ በጀርመኖቹ ሻልከ 04 እና ዌርደር ብሬመን የተጫወተው ኦዚል በ2010 የደቡብ አፍሪካ የዓለም ዋንጫ ከጀርመን ብሄራዊ ቡድን ጋር ባሳየው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እየተተገበሩ ያሉ የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ለሌሎች ሃገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው ተባለ Mikias Ayele Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እተተገበሩ ያሉ የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ስራዎች ለሌሎች ሃገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤልዛቤት ማሩማ አስታወቁ። የፕላንና ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ኢትዮጵያን ጨምሮ በድርቅ ለተጎዱ ሀገራት የሚውል የ25 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች Mikias Ayele Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ ፣ኬንያ እና ሱዳን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል የ25 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን በዓለም ምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኩል የተበረከተ ሲሆን ፋኦ ድጋፉን ከጀርመን መንግስት መረከቡን…