አምባሳደር ዣዎ ዥዩዋን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ – ቻይና ግንኙነት ላበረከተው አስተዋጽኦ አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣዎ ዥዩዋን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና እና አፍሪካን ግንኙነት በማጠናከር ረገድ ላበረከተው አስተዋፅኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡
አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ…