ከንቲባ አዳነች ከዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ፣ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አመራሮች ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በብሪታንያ ከሚኖሩ ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ፣ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡
ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከአመራሮቹ ጋር በአዲስ…