ስፓርት በቦስተን ማራቶን አትሌት አማኔ በሪሶ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ማራቶን አትሌት አማኔ በሪሶ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡ አማኔ ርቀቱን 2 ሰዓት ከ21 ደቂቃ 50 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ሁለተኛ ደረጃን መያዝ የቻለችው፡፡ ርቀቱን ኬንያዊቷ አትሌት ሄለን ኦብሪ 2 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ሕዝብ አሁን ካጋጠመው ሁኔታ ለመውጣት የሚያስችለው ጥበብና ችሎታ ያለው ሕዝብ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሕዝብ አሁን ካጋጠመው ሁኔታ ለመውጣት የሚያስችለው ጥበብና ችሎታ ያለው ሕዝብ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷የጎረቤት አገር ሱዳን ህዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሱዳን አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር አሊ ኢል ሳዲግ አሊ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ያላትን አጋርነት እንዲሁም በተከሰተው ግጭት…
ስፓርት ሰሞኑን በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮቸ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በግል በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮቸ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በቻይና ውሃን ከተማ በተደረገ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ትዕግስት ታደሰ 2ኛ ሆና ስታጠናቀቅ÷ በዥንግ ካይ የወንዶች ማራቶን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ እና ቻይና በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይናው መከላከያ ሚኒስትር ሊ ሻንግፉ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ፑቲን በሀገራቱ ወታደራዊ ክፍሎች በኩል ጠቃሚ መረጃዎችን በመደበኛነት እንደሚለዋወጡ እና በወታደራዊ ቴክኒካል ትብብር ዘርፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደረሽ ሃይሎች መከካል የተፈጠረው ግጭት መቀጠሉ ተገለጸ Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደረሽ ሃይሎች ግጭት መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ ግጭቱ የሱዳን ወታደራዊ መሪ ጄኔራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን በሚመሩት የሱዳን ጦር እና ምክትላቸው በነበሩት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዣዥ መሃመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የፋይናንስ ልዑክ ከዓለም ባንክና አይ ኤም ኤፍ ሃላፊዎች ጋር ሲያደርግ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ Mikias Ayele Apr 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፋይናንስ ልዑክ ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘባ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ሃላፊዎች ጋር ለአንድ ሳምንት ሲያደርግ የቆየውን ውይይት አጠናቅቋል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሽ በቀለ (ዶ/ር) በትዊተር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የስቅለት እና የፋሲካ በዓልን ስናከብር አቅም የሌላቸውን ወገኖች በመደገፍ ሊሆን ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ Mikias Ayele Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለት እና የፋሲካ በዓልን ስናከብር አቅም የሌላቸውን ወገኖች በመደገፍ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለስቅለት እና ለፋሲካ በዓል የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብረ ሃይሉ የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ Mikias Ayele Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረሃይል አስታወቀ፡፡ በዓላት ሲቃረቡ ከወትሮው የተለየ የእግረኞች እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ይስተዋላል፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የድንበር አካባቢ ትብብርን ማሳደግ ቀጠናዊ ውህደትን እውን ለማድረግ ይረዳል – አቶ አሕመድ ሺዴ Mikias Ayele Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድንበር አካባቢ ትብብርን ማሳደግ ቀጣናዊ ውህደትን እውን ለማድረግ እንደሚረዳ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። አቶ አህመድ ሺዴ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ)…