ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ልማትና የሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች- የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የአፍሪካ ዳይሬክተር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ልማትና የሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ የአፍሪካ ዳይሬክተር ክሪስቲያን ዮካ ተናገሩ፡፡
በገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው…