ስፓርት በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች Mikias Ayele Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ወሳኝ እርምጃዎችን እየወሰደች ነው – የአፍሪካ ልማት ባንክ Mikias Ayele Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ወሳኝ እርምጃዎችን እየወሰደች ነው ሲሉ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አድሲና ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ከቡድን 7 አገራት የልማት ሚኒስትሮች ጋር ባደረጉት ውይይት እንዳስረዱት ከሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሬ የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፍተኛ የኃይል አቅርቦት እጥረት እንደገጠመው ተገለጸ Mikias Ayele Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሬ የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፍተኛ የኃይል አቅርቦት እጥረት እንደገጠመው የአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ብርሃኑ ጣምአለው በሰጡት…
ስፓርት ሉሲዎቹ የዛንዚባር አቻቸውን 5 ለ 0 አሸነፉ Mikias Ayele Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 204 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ውድድር ዛንዚባርን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን (ሉሲዎች) 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማሸነፊያ ጎሎችን አረጋሽ ካልሳ የመሪነቱን ጎል ስታስቆጥር ሎዛ አበራ እና ቅድስት ዘለቀ ሁለት ሁለት ጎሎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰኔ ወር በተለያዩ ተፋሰሶች ላይ ጠንካራና እርጥበታማ የአየር ሁኔታ ይስተዋላል – የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲዩት Mikias Ayele Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 204 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰኔ ወር በተለያዩ የሀገራችን ተፋሰሶች ላይ ጠንካራና እርጥበታማ የአየር ሁኔታ ሊስተዋል እንደሚችል የሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ በመጪው የሰኔ ወር እርጥበት ሰጪ የሚቲዮሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ 57 የህግ ዳኞችን አሰናበቱ Mikias Ayele Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ በሙስና እና አሸባሪዎችን በመደገፍ ተሳትፈዋል ያሏቸውን 57 የህግ ዳኞች አሰናብተዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በቴሌቪዥን ቀርበው ባደረጉት ንግግር የሀገሪቱ የፍትህ አካላት እራሳቸውን ከተለያዩ ወንጀሎች…
ስፓርት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ከእረፍት መልስ የፊታችን ሰኔ 7 ቀን ይጀመራል Mikias Ayele Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ከእረፍት መልስ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጀምር የሊጉ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የበላይነት የሚከናወነው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ውድድር ከ22ኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በታይዋን ዙሪያ የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት አደረገች Mikias Ayele Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በታይዋን ዙሪያ የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት ማድረጓን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል፡፡ የቻይና ጦር በዛሬው እለት እንዳስታወቀው ባለፉት ጥቂት ቀናት በባህር እና አየር በአካባቢው የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት የተደረገ ሲሆን፥ በካባቢው ተፈጥሯል ላለው…
ፋና ስብስብ በወላይታ ዞን ሁለት ጥርስ አብቅሎ የተወለደው ሕፃን Mikias Ayele May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በወላይታ ዞን በገሱባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሁለት ጥርስ ያበቀለ ሕፃን መወለዱን ሆስፒታሉ አስታውቋል፡፡ የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፀጋዬ እንድሪያስ እንደገለጹት ÷ ትናንት ሁለት ጥርስ ያለው ልጅ የተወለደ ሲሆን ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማና የኦሮሞ ህዝብን ለማጋጨት መታገል ለድካም ይዳርግ እንደሆን እንጂ አይሳካም -አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ Mikias Ayele May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሲዳማና የኦሮሞን ህዝብ ለማጋጨት መታገል ለድካም ይዳርግ እንደሆን እንጂ አይሳካም ሲሉ የሲዳማ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ ተናገሩ፡፡ የኦሮሞና የሲዳማ ህዝብ የሰላም ኮንፈረንስ በሃዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡…