Fana: At a Speed of Life!

4 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንና በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለውን ወቅታዊ የሰብዓዊ…

ኢትዮ-ቴሌኮም የልብ ህሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል የሚውል ዲጂታል የድጋፍ ማሰባሰቢያ አማራጭ አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል የሚደረገውን ድጋፍ ቀላልና ቀልጣፋ ማድረግ የሚያስችል የዲጂታል ድጋፍ ማድረጊያ አማራጭ ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ኢትዮ- ቴሌኮም የዲጂታል የመርጃ አማራጮችን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥቷል።…

በጋምቤላ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ትስስር ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ ተግባራትን ለማከናወን የግብርና ልማት ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ትስስር ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ። በክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የግብርና ልማት አጋር አካላት ግንኙነት አማካሪ ምክር…

ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 18 እስከ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል  ነው 404 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና…

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል አማራጮች የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር ግብይት ተፈጽሟል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በዲጂታል አማራጮች የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። የባንኩ የዲጂታል ባንኪንግ ዲቪዥን የመርቸንትና የኤጀንት ማኔጅመንት ዳይሬክተር ብሌን ኃይለሚካኤል÷…

በሐረሪ ክልል መጽሐፍት ለትምህርት ቤቶች መሰራጨታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ጋር የተጣጣሙ መጽሐፍት በሐረሪ ክልል ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ማሰራጨት መቻሉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የታተሙ የመማሪያ መጽሐፍት ተማሪዎች በአግባቡና በጥንቃቄ ሊይዙ እንደሚገባ በቢሮው የስርዓተ ትምህርት እቅድና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታታቸው÷ “እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ” ሲሉ…

በጋምቤላ ከተማ ከ350 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ በ352 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ባሮ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ተመርቆ ስራ ጀመረ። በምረቃ መርሃ-ግብሩ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት፤ ትኩረት ከተሰጣቸው…

“የስማርት ኮርት” ስርዓት በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በልፅጎ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ስርዓቱን በማቀላጠፍ እና ግልፀኝነትና ተጠያቂነትን በማስፈን ረገድ ትልቅ ድርሻ ይጫወታል የተባለለት “የስማርት ኮርት” ስርዓት በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በልፅጎ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተላልፏል። በውስጡ አራት…

በአዲስ አበባ ከተማ ከ263 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ263 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞች፣ የሀገር ባለውለታዎችና በከተማዋ የሚገኙ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ነዋሪዎች…