ለቀጣዩ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 76 ሺህ 192 ችግኝ ጣቢያዎች ወደ ስራ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዩ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 132 ሺህ 226 የችግኝ ጣቢያዎችን ወደ ስራ ለማስገባት ታቅዶ አሁን ላይ 76 ሺህ 192 ችግኝ ጣቢያዎች ሥራ መጀመራቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ዓብይ ኮሚቴ የ2015/16…