ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዋሬ አካባቢ የተገነባውን የአነስተኛ ወጪ ቤቶች ግንባታ መረቁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማይት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዋሬ አካባቢ በ1 ሺህ 523 ነጥብ 3 ሜትር ካሬ ላይ የተገነባውን ተጨማሪ የአነስተኛ ወጪ ቤቶች ግንባታ መርቀዋል።
የተመረቁት ሁለቱ ባለ 11 ወለል ህንፃዎች በሶስት…