ስፓርት ለኢንተርናሽናል ዳኝነት የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ዳኞች ይፋ ሆኑ Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢንተርናሽናል ዳኝነት የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ዳኞች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ በዓለም አቀፍ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክሉ በወንዶች ሰባት ዋና እና ሰባት ረዳት እንዲሁም በሴቶች አራት ዋና እና አራት ረዳት ዳኞች ተመርጠው ለፊፋ ዳኞች ኮሚቴ መላካቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ሰላም የምትፈጥረው ግቧ ሲሳካ ብቻ ነው -ፕሬዚዳንት ፑቲን Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ሰላም የምትፈጥረው ወደ ጦርነት ያስገቧት ጥያቄዎች ሲመለሱና ግቧ ሲሳካ ብቻ ነው ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ይህንን ያሉት የሩሲያ -ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የመጀመሪያው በሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ከ36 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ማስፈጸሚያ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል። በጀቱ የጸደቀው በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው። በምክር ቤቱ የፕላን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ኅብረተሰቡን ያሳተፉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡን ያሳተፉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆናቸው ተገለጸ ። ኅብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላም እየጠበቀ ልማቱን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኬንያ የነበሩ 134 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ተለያዩ ሀገራት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓዙ የነበሩ 134 ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ከኬንያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ ሳይኖራቸው በደላሎች ተታለው በሕገ-ወጥ መንገድ ኬንያን መሸጋገሪያ በማድረግ ወደ ተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አየር ኃይል አመራሮች የፓናል ውይይት ተጠናቀቀ Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አየር ኃይል አመራሮች እና የአቪዬሽን አገልግሎት የሚሰጡ የውጭ ድርጅቶች ያካሄዱት የፓናል ውይይት ተጠናቀቀ። በፓናል ውይይቱ ማጠቃለያ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር)÷ በፓናሉ ለተሳተፉ ሀገራትና ለአቪዬሽን ድርጅቶች ስጦታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን የስደተኞች መርህ በመከተል ለስደተኞች ድጋፍ እያደረገች ነው ተባለ Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን የስደተኞች መርህ በተከተለ መንገድ ለስደተኞች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እያደረገች መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)÷ ከሁለተኛው የዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ጎን ለጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል እየተፈጠሩ ያሉ የህዝብ ግንኙነት መድረኮች ውጤት እየተመዘገበባቸው ነው – ብ/ጄ ዘውዱ ሰጥአርጌ Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ወደ ተሟላ ሰላም ለመመለስ ከኀብረተሰቡ ጋር እየተፈጠሩ ያሉ የህዝብ ግንኙነት መድረኮች መልካም ውጤት እየተመዘገበባቸው መሆኑን በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ደሴ ቅርንጫፍ ሰብሳቢ ብርጋዲየር ጄኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ ገለጹ። ኮማንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል ስብዕናችንን የቀረጸና የሀገር ፍቅር ስሜት ያወረሰን ተቋም ነው – የቀድሞ አባላት Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ስብዕናችንን የቀረጸ፣ የሀገር ፍቅር ስሜት ያወረሰንና ለሀገር እንድንኖር መሠረት የሆነን ተቋም ነው ሲሉ የቀድሞ አየር ኃይል አባላት ተናገሩ። የአቪዬሽን ትምህርታቸውን በቀድሞዋ ሶቪዬት ሕብረት የተከታተሉት የአየር ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አየር ኃይል ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ Shambel Mihret Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሁሉም ዘርፎች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ አየር ኃይል አዛዦች ፎረም በቢሾፍቱ እየተካሄደ ሲሆን÷ በፎረሙ…