የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐረሪ ክልል 392 ተወካዮች መለየቱን ገለፀ Shambel Mihret Dec 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐረሪ ክልል 392 ተወካዮች መለየቱን አስታወቀ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሐረሪ ክልል በተካሄደው የተሳታፊዎች ልየታና በህብረተሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጥ ዙሪያ የምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ4 ሺህ በላይ ወጣቶች በአውራጅና ጫኝ ስራ ተደራጅተው እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Dec 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ4 ሺህ በላይ ወጣቶች በአውራጅ እና ጫኝ ስራ በአዲስ መልክ ተደራጅተው እየሰሩ መሆኑን የከተማ አስተዳዳሩ ሰላምና ጸጥታ አስተዳዳር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ሚዴክሳ ከበደ እንደገለጹት÷ በእቃ አውራጅና ጫኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለኬንያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Shambel Mihret Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለኬንያውያን 60ኛ አመት የነጻነት ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በ60ኛው የኬንያ ነጻነት ቀን ላይ በኬንያ ናይሮቢ ተገኝተው በኢትዮጵያ ህዝብ ስም መልዕክት ያስተላለፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት “ቅኝት” የተሰኘ ትምህርታዊ ገለጻን አስጀመረ Shambel Mihret Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመጀመሪያውን "ቅኝት" የተሰኘ ትምህርታዊ ገለጻን ጅማሬ ዛሬ አብስሯል፡፡ በመድረኩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆኑት የልማት ምጣኔ ሃብት ጄፈሪ ሳክስ (ፕ/ር) በተከፋፈለው አለም ዘላቂ ልማትን በገንዘብ በመደገፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የታሪፍ ማሻሻያ አደረገ Shambel Mihret Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የአዲስ አበባ- አዳማ፣ የድሬዳዋ ዳዋሌ እና የሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ኢንተርፕራይዙ ሁለት ጊዜ ብቻ የታሪፍ ማሻሻያ እንዳደረገ አስታውሶ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ቅርሶችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ከኢትዮዽያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ በጁገልና ገጠር አካባቢዎች የሚገኙ ቅርሶችን ለመንከባከብና ለመጠበቅ በተዘጋጀው ጥናት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሣኔ አሣለፈ Shambel Mihret Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቶ ውሣኔ አሣልፏል። ካቢኔው የክልሉ የህብረተሰብ ልማት ፕሮጀክት ጽህፈት ቤትን እንደገና ለማደራጀት የቀረበውን ደንብ ጨምሮ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ…
ቢዝነስ የጃፓን ቢዝነስ ልዑካን የአይሲቲ ፓርክን ጎበኙ Shambel Mihret Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ቢዝነስ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የአይሲቲና ዲጂታል ዘርፍ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ የሚያስችል ጉብኝት አደረገ፡፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሄኖክ አሕመድ÷ በአይሲቲ ፓርኩ የተፈጠረውን የኢንቨስትመንት…
ቢዝነስ ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውል ተፈራርመው ወደ ስራ ያልገቡ ኩባንያዎች ወደ ስራ መግባት እንዳለባቸው ተገለጸ Shambel Mihret Dec 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ውል ተፈራርመው ወደ ስራ ያልገቡ ሀገር በቀልና የውጭ ኩባንያዎች እንዲሁም ባለሀብቶች በአፋጣኝ ወደ ስራ መግባት እንዳለባቸው የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ አሳሰቡ። አቶ አክሊሉ ታደሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሕገ-ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ በተገኙ 86 የስፖርት ውርርድ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Shambel Mihret Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድን ሽፋን በማድረግ ሕገ-ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ በተገኙ 86 የስፖርት ውርርድ ( ቤቲንግ) ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ የስፖርት ውርርድ ቤቶችን ጨምሮ ጫት መቃሚያና ሺሻ ማጨሻ…