ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ መጀመሪያ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፏል። አዲስ ግደይ እና ባሲሩ ኡመር ለኢዮጵያ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተገኘው ሰላም ህዝቡን የማሳተፍ ውጤት መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሁን ላይ የተገኘው ሰላም በሕግ ማስከበሩ ሂደት ህዝቡን በማሳተፍ የመጣ ውጤት መሆኑ ተገለጸ። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት አምስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀሪ ወራት አቅጣጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከበረታን፣ ከተዘጋጀን፣ አንድ መሆናችንን ለውስጥም ለውጭም ካሳየን አንደፈርም – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበረታን፣ ከተዘጋጀን፣ አንድ መሆናችንን ለውስጥም ለውጭም ካሳየን አንደፈርም ብቻ ሳይሆን የሚሞክሩ ካሉም ለመግታት እራሳችንን ለመከላከል ያግዘናል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጦር ሃይሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በተቋማችን ባካሄድነው የለውጥ ስራዎች የማድረግ አቅማችችንን በከፍተኛ ደረጃ አሳድገናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋማችን ባካሄድነው የለውጥ ስራዎች የማድረግ አቅማችንን በከፍተኛ ደረጃ አሳድገናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአየር ኃይሉ 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋምና የምግብ ዋስናን የማረጋገጥ ስራዎች ለሀገራት አብነት እየሆኑ መምጣታቸው ተገለጸ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በረሃማነትን ለመከላከል የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና የምግብ ዋስናን ለማረጋገጥ የምታከናውናቸው ስራዎች ለበርካታ ሀገራት አብነት እየሆኑ መምጣታቸውን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በኳታር ዶሃ እየተካሄደ በሚገኘው የ2023 ኢንተርናሽናል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ሀይል የውጊያ ዝግጁነት ከንግግር ባለፈ በተግባር ወደ ላቀ ደረጃ ደርሷል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሀይል የውጊያ ዝግጁነት ከንግግር ባለፈ በተግባር ወደ ላቀ ደረጃ ደርሷል ሲሉ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የአየር ኃይሉ 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለህዝብ በገባውን ቃል መሰረት እየሰራ እንደሆነ ገለጸ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለመረጠው ህዝብ በገባው ቃል መሰረት ከህዝቡ ይነሱ የነበሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮች፣ የልማት ጥያቄዎችና የአገልግሎት አሰጣጥን ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ እየሰራ መሆኑን የፓርቲው የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገለጸ። ቅርንጫፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ከተመድ ምክትል ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዬ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር የተመራ ልዑክ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና መሐመድ ጋር ወላጆቻቸውን ያጡና ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን መደገፍ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዬ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ለተባባሪ አካላት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ለተባባሪ አካላት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቋል፡፡ ኮሚሽኑ በክልሉ በሚገኙ 8 ዞኖች እና 6 የከተማ አስተዳደሮች ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ተቋማት ለተለዩ ተባባሪ አካላት ነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኩዌት ኤሚር በ86 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Shambel Mihret Dec 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት ኤሚር ናዋፍ አል-አሕመድ አል-ሳባህ በ86 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ኤሚር ናዋፍ አል-አሕመድ አል-ሳባህ በፈረንጆቹ ከ2006 ጀምሮ አልጋ ወራሽ ሆነው ተሰይመው ነበር፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት በፈረንጆቹ 2020 በሥልጣን ላይ…