ቢዝነስ የህብረት ስራ ማህበራት ቁጥራቸውን የሚመጥን ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ ተገለጸ Shambel Mihret Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያሉ የህብረት ስራ ማህበራት ቁጥራቸውን የሚመጥን ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ የኢትዮጰያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበራት ቀን በኢትዮጵያ ሕዳር 27 ቀን 2016 እንደሚከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የማህበረሰብ ለውጥ ለማምጣት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ማስፋፋት እንደሚገባ ተገለጸ Shambel Mihret Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዜጎች የምትመች ሀገር ለመፍጠርና የማህበረሰብ ለውጥ ለማምጣት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ማስፋፋት እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የኢትዮጵያ ቢሮ ያዘጋጀው ዓለም አቀፉ የበጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ የሚመዘነው የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ አንፃር ባስመዘገበው ውጤት ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ Shambel Mihret Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ የሚመዘነው የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ አንፃር ባከናወነው ተግባርና ባስመዘገበው ውጤት መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ውይይት ያካሄደ ሲሆን፥ መድረኩ…
Uncategorized በአዲስ አበባ የሚተከሉ ማስታወቂያዎች ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ Shambel Mihret Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዋና ዋና መንገዶችና አደባባዮች ላይ የሚተከሉ የውጭ ማስታወቂያዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ከተማዋን ከሌሎች የአፍሪካ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋብሪካዎች የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 80 በመቶውን በሀገር ውስጥ ማሟላት መቻሉ ተነገረ Shambel Mihret Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋብሪካዎች የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 80 በመቶ የሚሆነው በሀገር ውስጥ ማሟላት መቻሉን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የድንጋይ ከሰል ምርቱን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ለማሟላት እየሰራ መሆኑንም አመልክቷል። የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሐዋሳ ከተማን አሸነፈ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ የመጀመሪያው ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የአዳማ ከተማ ግቦችን ሀቢብ መሐመድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጥናት የተመሰረቱ የግጭት መፍቻ መንገዶችን በመተግበር ዘላቂ ሰላም የመገንባት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሰላም ሚኒስቴር Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥናት ላይ የተመሰረቱ የግጭት መፍቻ መንገዶችን ተግባራዊ በማድረግ ዘላቂ ሰላም የመገንባት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ የግጭት መንስኤዎችን በመለየት የመፍትሄ አማራጮችን ያመላከተ ጥናት ይፋ አድርጓል።…
ስፓርት ሊቨርፑልና ቼልሲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳቸው የተጫወቱት ሊቨርፑልና ቼልሲ ድል ቀናቸው። ብራይተንን ያስተናገደው ቼልሲ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል። በተመሳሳይ በሜዳው የተጫወተው ሊቨርፑል ፉልሃምን አስተናግዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ሁኔታ የመፍጠር ማህበራዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች አካታች አገልግሎትን መስጠት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥሩ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት ትርጉም ያለው ትብብር!’ በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ አፍሪካ ግዙፉ የንፋስ ሀይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ሊገነባ ነው Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 600 ሚሊየን ዶላር ወጭ የሚደረግበት 300 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የንፋስ ሀይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ሊገነባ ነው፡፡ ይህንን እውን ለማድረግ የገንዘብ ሚኒስቴር ከአሜአ ፓወር ኩባንያ ጋር የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል፡፡ በሶማሌ ክልል አይሻ…