በአማራ ክልል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ እንዲያስቀጥሉ ድጋፍ ይደረጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪው ዘርፍ እያደረጉት ያለውን ተሳትፎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልዑክ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን…