የሀገር ውስጥ ዜና በሆሮ ጉድሩ ዞን ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ያለመ የእርቅ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Shambel Mihret Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማምጣት ያለመ የእርቅ ሥነ-ሥርዓት በሆሮ ጉድሩ ዞን ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የተገኙት የዕዙ ምክትል አዛዥ ሜ/ጄ ነገሪ ቶሌራ÷ በሰላምና በፍቅር የኖሩትን ሕዝቦች ግጭት ውስጥ በመክትተ ለፖለቲካዊ ትርፍ ለመጠቀም የሚፈልጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ በቻይና የብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በኢትዮጵያ ከሚገኙት በቻይና የብሔራዊው ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰንና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢስትለንደንና ኪንግ ዊልያም ታውን ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ኢስትለንደንና ኪንግ ዊልያም ታውን ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር በዜጎች መብትና ደህንነት ማስጠበቅ እንዲሁም በልማት ተሳትፎ ዙሪያ ውይይት ተካሒዷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) የተመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሙክታር ከድር ከባፍሎ ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ከባፉሎ ከተማ ከንቲባ ፕሪንሰስ ፋኩ እና ሌሎች አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የኢስትለንደን ኢትዮጵያዊን ማህበረሰብ ማህበር አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ ውይይቱ በዋናነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የገጠር መሬትን ጥቅም እንዲሰጥ ለማድረግ ልዩ ትኩረት መስጠት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ Shambel Mihret Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገጠር መሬትን ጥቅም እንዲሰጥ ለማድረግ ልዩ ትኩረት መስጠትና በተሻለ መንገድ ማስተዳደር እንደሚያስፈልግ የህዝብ ተወካዮች ምክር አባላት አሳሰቡ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ስብሰባውን የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የጥቁር ህዝቦች ማዕከል መቀመጫውን በኢትዮጵያ አድርጎ ሊመሰረት ነው Shambel Mihret Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክና የቅርስ ማዕከል መቀመጫውን በኢትዮጵያ አድርጎ እንደሚመሰረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ማዕከሉ ሕዳር 28 ቀን 2016 መቀመጫውን በኢትዮጵያ አድርጎ ሲመሰረት ቀደም ብሎ ሰፊ የዲፕሎማሲ ስራ መከናወኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰዋሰው መልቲሚዲያ ከዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ሥምምነት ተፈራረመ Shambel Mihret Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዋሰው መልቲሚዲያ ከዓለም አቀፉ የሙዚቃ ኩባንያ ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ግሩፕ (UMG) ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ሥምምነት ተፈራርሟል። ሥምምነቱ ኢትዮጵያውያን ድምፃውያንን በዓለም አቀፉ የሙዚቃ ገበያ ላይ ለማስቀመጥ እንደሚያግዝ ሰዋሰው መልቲሚዲያ…
ቢዝነስ ክልሉ ከ5 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ Shambel Mihret Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት ሶስት ወራት ከ5 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የክልሉ ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አስራት መኩሪያ÷ ከ1 ሺህ 300 ቶን…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና የአገልግሎት መሟላት የቀጠናውን አቅም እንደሚያሳድግ ተገለጸ Shambel Mihret Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት መሟላት የቀጠናውን አቅም እንደሚያሳድግ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ጋር የመግባቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገር አቀፍ የተማሪዎችና መምህራን የፈጠራ ስራዎች ውድድር መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው ሃገር አቀፍ የተማሪዎችና መምህራን የፈጠራ ስራዎች ውድድር በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት መሪ አስፈፃሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር)፥ የፈጠራ…