አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል 618 ሺህ ሄክታር በበልግ የስንዴ ምርት መሸፈኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015 ዓ.ም የምርት ዘመን 618 ሺህ ሄክታር መሬት በበልግ የስንዴ ምርት መሸፈኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
በ2015 ዓ.ም የምርት ዘመን በበልግ ስንዴ ምርት የተሸፈነው÷ በቦረና፣ ምስራቅ…