በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደር ተጠቃሚ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደር ተጠቃሚ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ ስራ መግባቱንም ሚኒስቴሩ የገለጸ ሲሆን÷ፕሮጀክቱ ለስድስት…