የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽን ዕውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽን እንዲሁም ቡድን የእውቅና መርሐ ግብር አካሄደ።
የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…