በትግራይ ክልል ለሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳቶች የተቀናጀ ምላሽ ለመስጠት ከአጋር አካላት ጋር ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት ለደረሱት የሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳቶች ምላሽ ሰጪ ዕቅድ ተግባራዊ በሚሆኑበት ሁኔታ ላይ ከአጋር አካላት ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰላም ስምምነቱን መሰረት…