የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Shambel Mihret Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ህብረት የልማት ትብብር ሃላፊ ስቴፋን ሎክ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከፍተኛ የጸጥታ አመራሮች እየተወያዩ ነው Shambel Mihret Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከፍተኛ የጸጥታ አካላት የቀጣናውን ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል በቻግኒ ከተማ እየመከሩ ነው። የከፍተኛ አመራሮች የጋራ ምክክር መድረክ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን ሰላም እና አብሮነት ለማስቀጠል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የአረፋ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ Shambel Mihret Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በመላው ኢትዮጵያ በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጎ ፀጥታ የማስከበር ሥራውን እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የጋራ ግብረ ኃይሉ 1 ሺህ 444ኛውን የኢድ አል አድሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንትና በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ ኦሌሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተወያዩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአፍሪካ ልማት ባንክ ከምስራቅ አፍሪካ ምክትል ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Shambel Mihret Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ነገ የሚከበረውን 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ 1 ሺህ 444ኛውን የኢድ አል አድሀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከልዩ ልዩ ቦታ ብንመጣም ፣ ልዩ ልዩ ማንነት ቢኖረንም ፣ የተለያየ ቋንቋ ብንናገርም፣ የተለያየ ሃይማኖት ብንከተልም ፣ ኢትዮጵያ ሲባል አንድ እንሁን… Shambel Mihret Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከልዩ ልዩ ቦታ ብንመጣም ፣ ልዩ ልዩ ማንነት ቢኖረንም ፣ የተለያየ ቋንቋ ብንናገርም፣ የተለያየ ሃይማኖት ብንከተልም ፣ ኢትዮጵያ ሲባል አንድ እንሁን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1444ኛው የዒድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም የመጀመሪያ ልዩ ጉባዔውን በኢትዮጵያ ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም (ኦኢሲ) የመጀመሪያ ልዩ ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም ዋና ፀሐፊ ሼክ መንሱር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ሐሳብ ውድድር የ350 ሺህ ዶላር ሽልማት አሸናፊዎች ተለዩ Shambel Mihret Jun 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ሐሳብ ውድድር የ350 ሺህ ዶላር ሽልማት አሸናፊዎች ተለዩ፡፡ የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 የሥራ ዕድል ፈጠራ ሐሳቦች ውድድር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ውድድሩ በሦስት ዙሮች ተከፍሎ ሲካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌዴራሊዝም፣ በመንግስታት ግንኙነትና የሰላም ግንባታ ላይ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራሊዝም ፣ በመንግስታት ግንኙነት እና የሰላም ግንባታ በኢትዮጵያ በሚል ውይይት ተካሄደ፡፡ መድረኩን የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝም ጥናት ማዕከል ጋር በመተባበር አዘጋጅቶታል፡፡ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቦትስዋናን የቆየ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቦትስዋና ያለውን የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ÷ ከቦትስዋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካና መካከለኛ ምስራቅ ጉዳዮች…