የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበውን ሪፖርት እያዳመጠ ነው Shambel Mihret Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበውን ሪፖርት ማዳመጥ ጀምሯል፡፡ ትናንት የጀመረው የምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬም ቀጥሏል፡፡ በዚህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን ትኩረት ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በ"ስማርት ሲቲ" እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፅንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረ የግንዘቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ካዛኪስታን ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት አግባብ ላይ ምክክር ተደረገ Shambel Mihret Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ካዛኪስታን በሁለትዮሽ እና ባለ ብዙ ወገን መድረኮች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት አግባብ ላይ ምክክር ተደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከዛኪስታን ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚ ተሳትፎ የማሳደግ ሥራ ይሰራል – አቶ አሕመድ ሺዴ Shambel Mihret Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እድል ፈጠራን እና የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚ ተሳትፎ የማሳደግ ሥራ እንደሚሰራ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሺዴ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 ረቂቅ በጀት ምክክር ላይ ተገኝተው ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 ረቂቅ በጀት ላይ እየመከረ ነው Shambel Mihret Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባዔው የ26ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባዔን መርምሮ አጽድቋል፡፡ በተጨማሪም ምክር ቤቱ የፌደራል መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ Shambel Mihret Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ 3 ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ተፈቀደ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ ፖሊስ የቀረበውን የሽብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት የእውቅና እና የሽልማት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩ ወጣቶች የእውቅናና የሽልማት መርሃ- ግብር በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ እውቅናው አገልግሎቱ ከተጀመረ አንስቶ በሰባት ዙሮች ለተሳተፉ ከ42 ሺህ 500 በላይ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 20 ግለሰቦች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ መሰረተ Shambel Mihret Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁ እና የድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 20 ግለሰቦች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ መስርቷል። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገመንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በዐቃቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወረዳ ዋና ስራ አስፈጻሚና ምክትላቸው የመስሪያ ቦታ ለመስጠት ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ Shambel Mihret Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ዋና ስራ አስፈጻሚና ምክትላቸው በመስሪያ ቦታ አሰጣጥ ተደራድረው የሙስና ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ረ/ኮሚሽነር ፋሲካ ፈንታ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ዙር ሀጫሉ አዋርድ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀጫሉ ፋውንዴሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ሁለተኛው ዙር ሀጫሉ አዋርድ እየተካሄደ ነው። ባለፈው ዓመት በ10 ዘርፎች የተካሄደው አዋርዱ ÷ዘንድሮ በ12 ዘርፎች ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ከዘርፎቹ ውስጥ የዓመቱ ምርጥ አልበም፣ ዘፈን፣ አቀናባሪ፣…