የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ ወጥ የወርቅ ንግድ ላይ ቁጥጥሩን ማጠናከር አለበት – ቋሚ ኮሚቴው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ ወጥ የወርቅ ንግድ የተሰማሩ አካላት ላይ ቁጥጥሩን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ።
ቋሚ ኮሚቴው በክልሉ በባህላዊ የወርቅ ማምረት ስራ ላይ…